Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ፋሽሽት ትግሬዎች እረስ በርስ ተከፋፍለው እየተፋጁ ነው!!! "መስዋዕት ሆነው ያልተቀበሩ አሉ ወደፊትም ገና የሚሰዉ አሉ" ታደሰ ወረደ (ወዲ ወረደ) ዛሬ ከተናገርው ላይ የተወሰደ

Post by Wedi » 28 Sep 2021, 18:01

ፋሽሽት ትግሬዎች እረስ በርስ ተከፋፍለው እየተፋጁ ነው!!!

የትግራይ ህዝብ መከራ መቼ ይሆን የሚቋጨው?

"መስዋዕት ሆነው ያልተቀበሩ አሉ ወደፊትም ገና የሚሰዉ አሉ" ታደሰ ወረደ (ወዲ ወረደ) ዛሬ ከተናገርው ላይ የተወሰደ

ዙሩ ከሮአል ስልህ በየሰዓቱ እየወጡ የጁንታው መሪዎች ደጋፊዎቻቸውን ለማፅናናት እየሞከሩ ነው ታደሰ ወረደ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በጁንታው ድምፅ በሆነው ሚድያ በጥቂቱ በትግርኛ ይህንን ብሎአል።
"ሰራዊቱ በህዝብ በተመረጠው በትግራይ መንግሥት የሚመራ መሆኑን መታወቅ አለበት።

ይሄ በየደረጃው ያሉት የሰራዊቱ አመራሮች ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ጦርነት ሲገቡ የትግራይ መንግሥት እንደዚህ አድርጋችሁ ተደራጁ ብሎ በሰጠው መመሪያና ውሳኔ እንጂ እየዘለለን የያዝነው ነገር የለም።

ጠላቶቻችን ከውስጥና ከውጪ አሰፍስፈው መጥተው ሁሉም ነገር ሊያፈርሱት የፖለቲካ አመራር ይሁን ሌላውን እጁን ለመማረክ ባደረጉት እንቅስቃሴ ለማክሸፍ ጥቅምት 24 ወታደራዊ ውሳኔ ሳይሆን ፖለቲካዊ ውሳኔ ነው የተወሰነው። ሰራዊት ትግራይ፣በትግራይ ህዝብ ድምፅ የተመረጠው፣የትግራይ መንግስት ከፊት የሚያሰልፈው መሳርያ ነው።

በዚህ ሰዓት የፖለቲካ ጨዋታ ባናተኩር ይመረጣል፤ ከዚህ ግን ምን ብናደርግ ይሻላል? ብንል ጥሩ ነው ባይ ነኝ። መስዋዕት ሆኖ ያልተቀበረ አለን። ገና ወደፊትም የሚሰዉ አሉን። ይህ እያሉ የስልጣን ጥያቄ ማንሳት ትክክል አይደለም። ይሄ ማበጣበጥ ነው የሚሆነው። ወቅቱ የሚፈልገው የታሰበበት አይመስለኝም።

ሰራዊቱ ግን በእንደዚህ አይነት ድብልቅልቅ የገባ አይደለም፣አጀንዳው አንድና አንድ ነው የትግራይ ህዝብ ድህንነት በዘለቄታው እንዲጠበቅ የሚከፈል መስዋዕትነት መክፈል ነው።

ሰራዊታችን የሆነ ሰይጣን መጥቶ እንዳይበጠበጥው ነው እየታገለ ያለው አሁን ብቻ ሳይሆን ከበፊትም የህዝቡ ድኅንነት አደጋ ውስጥ እንዳይገባ አሁንም እንደዚሁ እንዳይሆን በጥረት ላይ ያለው።የትግራይ ህዝብ መንግሥቱ ወደ ስልጣን እንዲመጣ ከባድ መስዋዕትነት ከፍሏል

በትግራይ ሰራዊት ውስጥ የሆነ ችግር ካለ ችግሩን የሚፈቱ ልባሞች አሉት። ሆኖም ግን የነበረውን መንግሥት ልትተካና ላይኛ መንግሥት ሆነህ ለመሄድ የሚደረግ እንቅስቃሴ ህጋዊና ዲሞክራሲ አይደለም።

ሁሉም ትግራዋይ እንደዚህ ሆነ ሊሆን ነው ብሎ ውዥንብር ውስጥ ሳይገባ ህዝባዊ ጦርነቱ ድል ሊያደርገው ይገባል። በዚህ ሰዓት ያለው መድረክ በአግባቡ በመረዳት የጠላቶቻችን ህልም ማክሸፍ ይገባል። ሁሉም የትግራይ ህዝብ የሰራዊቱ የጀርባ አጥንት ሆኖ ሉያበረታው ይገባል።

ይሄ ሰራዊት ደግሞ የሰለጠነ ናይ ማሕበረሰብ ሰራዊት ንነው። በሆነውና ባልሆነው ሰራዊቱን ለመበተን የሚደረግ ፈተና የትግራይ ህዝብን አደጋ ውስጥ የሚያስገባ ነው።

ስለዚህ የትግራይ ህዝብ በጀመረው የሰመረ አንድነት ጠላቶቹን ፈፅሞ ለመጨረስ ወደ ድል እንዲደርስ መረባረብ አለበት።

Please wait, video is loading...

tarik
Senior Member+
Posts: 37222
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: ፋሽሽት ትግሬዎች እረስ በርስ ተከፋፍለው እየተፋጁ ነው!!! "መስዋዕት ሆነው ያልተቀበሩ አሉ ወደፊትም ገና የሚሰዉ አሉ" ታደሰ ወረደ (ወዲ ወረደ) ዛሬ ከተናገርው ላይ የተወሰደ

Post by tarik » 28 Sep 2021, 18:31

Wedi wrote:
28 Sep 2021, 18:01

Post Reply