Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: PHOTO: የዛሬው የወይጦና የብልጥግና መተርተሮች/ዉሸቶች|FRESH ምርኮኞች |ትናንት ER ላይ የተጋሩ ጀነራሎችን ረፈረፍን፣ወልዲያን ያዝን ብላችሁ ዉሸት ያስተጋባችሁ ፉጋዎች የምትሉት

Post by AbebeB » 02 Sep 2021, 19:12

ያአ ባሎ፣
የአማራ ድል እኮ መናገር መቻሉ እንጂ ድሉ ነገ በመሬት ላይ ይታያል ወይ የሚለው አይመለከታቸውም፡፡ ትግራዋይ "በሎ በሎ ቀረጽ በሎ" እያለ ሲያባርራቸው እነርሱም 'ስጥ በለው: ሰጠ በለው' እያሉ ማምለጥ ነው ትሩፋታቸው፡፡ እንዲህ ሞራል ካሌላቸው አማራ ነን ባዮች ጋር እንደ ዜጋ መቆጠሬ ግን የዘላለም ጠባሳ ሆኖብኛልና አዝናለሁ፡፡

Jirtaa hadhoo kiyyaa? Yeroon geeyise ka!


TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: PHOTO: የዛሬው የወይጦና የብልጥግና መተርተሮች/ዉሸቶች|FRESH ምርኮኞች |ትናንት ER ላይ የተጋሩ ጀነራሎችን ረፈረፍን፣ወልዲያን ያዝን ብላችሁ ዉሸት ያስተጋባችሁ ፉጋዎች የምትሉት

Post by TGAA » 02 Sep 2021, 20:26

ሆሴ የምትባል ከተማ ላይ የነበረን የአብይ ጦር ካምፕ ሙሉ በሙሉ ደምስሷል

የጦር ካምፑ በአይን የማይታይ በእጅ የማይዳሰስ ለሰርግ የሚሄዱ ጎሮምሶች ፈረስ ሳይሆን ቶዮታ ፒክ አፕ ላይ ቆንጥጥ ያሉ ፤ በጦርነት የጠነከሩ ፤ ከአዲስ አባባ ከመቶ ኪሎ ሚትር እርቅት ላይ ያሉ ወዛቸው በቅቤ የራሰ ውብ ወጣቶች ናቸው ፡፡ ያዛሬው የሁለት ጅሎች የውይይት አጀንዳ የሆኑት ፤ ስንት አመት ይሆን የምንጠብቃቸው አዲስ አባባ እስኪገቡ ፤ ከነርሱ በፊት ይሄ ዝንጀሮ ሳይገባ ይቀር ይሆን ?

Post Reply