Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23854
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

ፎጣ ለባሽ

Post by Fed_Up » 29 Aug 2021, 13:19

ፎጣ ለባሽ አልተቻሉም:: ወሬው ሁሉ ፎጣ ለባሹ አንሶ ለባሹን በአንሶላው እየጠቀለለ መቅበሩን ቀጥሏል:: ሻብቢያም ከባድ መሳሪያውን በዘይት ወልውሎ እያረቀረቀ ሁመራ እስከ ሱዳን ድምበር ከ ኢትዮጵያንሰራዊት ጎን መስመር ሰርቶ ጎን ለጎን ቁሟል :: " ሱዳን ዝር ብትይ" ዋ!! ብሏል:: ወያኔን(አንሶላ ለባሽ) ግን ለፎጣ ለባሹ ጎምላላ ገበሬ እንዲውጣት የተተወ ይመላል:: :lol:

ጦርነቱ ተመልሶ ትግራይ ምድር ገባ--ፍጻሜው እዛው ይመስላል:: "እንጦጦ" አለ :P ገቺ ገቺ በጉ ጌቾ the Obese.

ወያኔ ማለት ሳትደፈር የኖረች ልጃገረድ ከሰርጎ ቀን በሆላ አይነት ሆናለች:: :P

ጎበዝ ቢራና ፈንድሻ አዘጋጁ