Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"ሰላም የማይፈልግ የለም፤ ኣሁን የሚላያየን ሰላም የሚመጣበት መንገድ ነው። በነፍጥ ብቻ ብሎ የሚያስብ ሰው ኣለ፤ ዘላቂ ሰላም የሚመጣው ማንም የማይሸነፍበት win-win ኣማራጭ ስናመጣ ነው"

Post by sarcasm » 25 Aug 2021, 09:41

The whole video is a must watch! The analysis is simple but deep. If you are really pressed for time, click on the setting and change the playback speed from normal to 1.5 or 1.25 and you will finish the video in 30 min : )

- "ስለ ሰላም ኣሁን ማውራት TPLFን መደገፍ፤ ከTPLF ጋር እንደመወገንና እንደ መሰለፍ ነው የሚቆጠረው።"

- "ሰላም የማይፈልግ የለም፤ ኣሁን የሚላያየን ሰላም የሚመጣበት መንገድ ነው። በነፍጥ ብቻ ብሎ የሚያስብ ሰው ኣለ፤ በነፍጥ ሰላም ማምጣት የሚቻል ቢሆን ኖሮ፤ ባለፉት 50 ዓመታት ኣንታመስም ነበር። ዘላቂ ሰላም የሚመጣው በመሸናነፍ ነው ብየ ኣላምንም። ዘላቂ ሰላም የሚመጣው ማንም የማይሸነፍበት ኣማራጭ ስናመጣ ነው። win-win የሚሉት ፈረንጆቹ ማለት ነው። እኔም ኣንተም ሳንጎዳ ነው ትክክለኛው ሰላም የሚመጣው። ኣንደኛው ተደፍጥጦ፤ ሌላኛው ደፍጥጦ በተኣምር ዘላቂ ሰላም ኣይመጣም።"

- "መጠፋፋት ቀላል ነው። ተጨማሪ ቂም፤ ተጨማሪ ቁርሾ፤ ተጨማሪ ጥላቻ፤ ልንጨምርበት ካልሆነ በስተቀር፤ ዘላቂ ሰላም ኣያመጣም።"