Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 12797
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 17 Aug 2021, 09:18
ሱዳኖች እንኳን ደስ አላችሁ! ቤንሻንጉል እና ባሕር ዳርን ወስዳችሁ ዘመናዊ ከተሞች እንደምታደርጓችው እርግጠኛ ነኝ:::
QUOTE OF THE DAY
« በአለም ላይ እንደ ኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር ያለቀለት ጉዳይ የለም »! የድንበሩ ጉዳይ አለም ያቀዋል። ሊያከራክርም አይችልም። እኛ የያዝነው አለም የሚያቀውን የድንበራችንን ክልል ነው። አሁንም የቀረ መሬት አለን እሱንም እንወስዳለን።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዱቅ

-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 12797
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 17 Aug 2021, 10:08
ዓብይ በምረቃው ሠዓት ባለመገኘቱ ብዙ ሰው ቅር ብሎታል :: ቢያንስ እዛ ችግኝ እንዲተክል ሱዳኖች ቢያመቻቹለት ጥሩ ነው ::
-
Abdisa
- Member+
- Posts: 6105
- Joined: 25 Apr 2010, 19:14
Post
by Abdisa » 17 Aug 2021, 10:13
Please wait, video is loading...
-
mitmitaye
- Member
- Posts: 680
- Joined: 29 Mar 2018, 15:18
Post
by mitmitaye » 17 Aug 2021, 10:30
ዜና : ሱዳን ከጎንደር በወሰደችው መሬት ላይ ያሠራቸው በአፍሪካ ትልቁ ድልድይ ዛሬ አስመረቀች
Thanks Sudan, for wasting your money & making for us such a beautiful bridge. We will have a good use of it once we finished the Banda Tplf.. we are too busy now