Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

አማራን ለውርደት ያበቃው የባለሀብቱ ግልገል ጁንታ ፍኖተሰላም ሲያቧትር ውሏል!

Post by Jirta » 13 Aug 2021, 13:34

ማፈሪያዎች በወርቁ አይተነው የሚታገዘው ጅንታ ከሰኔ 15 ጥፋቱ ሳይማር ዛሬም አማራን ለመክፈል ከህውሃት የተሰጠውን ተልኮ ጀምሯል:: ጁንታው በጋይንት እስገብቶ ሊደራደር የነበረ ዘመነ እና ማስረሻ ዛሬ ብሀገ ሰላም ፍኖተ ሱላም ላይ ሲያናፋ ውሏል:: ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ:: ወንድ ማለት በሰው ደም በተገዛላችሁ ቤት ሆናችሁ ከምታናፉ ወደ ሁመራና ራያ ዝለቁ::
የአማራን ህዝብ ክደህ አማራ ምድር መኖርህ ይገርመኛል::
ከፋፋይየጁንታ ሃሳብ ትታችሁ አርፋችሁ በሰው ደም በተዘረፈ ሀብት ስከሩ::
ወንድም ከሆናችሁ ቤንሻንጉል ቅርብ ነው:: ወንድሞቻችን አድኑ::
ድል ነጣቂ ተኩላዎች እረፉ!!!