Re: የሰው ትንሽ: መቀሌ ሲያዝ ዝም፣ አላማጣ ሲያዝ ዝም፣ ቆቦ ሲያዝ ዝም፣ ላሊበላ ሲያዝ ዝም፣ ወልዲያ ሲያዝ ዝም፣ ቀዬው ሲያዝ ግን ያዙኝ ልቀቁኝ
ጠባብ ጭንቅላት ሁሌ ጠባብ ነው
ታማኝ ታማኝ ነው ደግሞም ኢትዮጵያ ነው
ዘረኛ ሁሌ የሚያስበው ዘሩን ነው
ደግሞስ ያለኸው/ሽው ጋይንት ነው?
ታማኝ ታማኝ ነው ደግሞም ኢትዮጵያ ነው
ዘረኛ ሁሌ የሚያስበው ዘሩን ነው
ደግሞስ ያለኸው/ሽው ጋይንት ነው?