Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

More than 10 trucks full of TPLF child soldiers turned to ashes before they even get the chance to hit the gorund

Post by Za-Ilmaknun » 12 Aug 2021, 14:18

It is now anyone's guess if there is anything to gain for TPLF out of this carnage. They are hauling the youth from MeQelle and feeding them to the salvo that awaits for them with open mouth. All this is happening before the real operation to flush the TPLF hungry child soldiers is starting. Imagine what is coming to be in the next few days and weeks! :|


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: More than 10 trucks full of TPLF child soldiers turned to ashes before they even get the chance to hit the gorund

Post by Za-Ilmaknun » 12 Aug 2021, 15:53

The panic in the TPLF camp is now coming in the open. :mrgreen:


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: More than 10 trucks full of TPLF child soldiers turned to ashes before they even get the chance to hit the gorund

Post by Za-Ilmaknun » 12 Aug 2021, 16:03

ሁለት መልካም አጋጣሚዎች

አንደኛ

በህወሃት ቤት ውሃ መረጫጨት ተጀምሯል። አዛዥ ነኝ በሚሉት መካከል የተፈጠረው አለመስማማት በ10 መኪኖች ተጭነው ለጦርነት የመጡ ወጣቶችን በደቂቃዎች ውስጥ ወደ ሞት ልኳቸዋል።

የእዝ ሰንሰለቱ እየተበጣጠሰ በደመ ነፍስ ወደ ጦርነት እየገባ የሚያልቀው የትግራይ ወጣት በእጅጉ ያሳዝናል። በሁሉም ግንባሮች ከፊት የሚሰለፈው ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ የጥይት ማብረጃ እየሆነ ነው። መግደል እስከሚሰለች ድረስ መጥቶ እያለቀ ነው።

ህወሃት አሁን ምን እንደሚፈልግ አያውቅም። ለጦርነት የማገዳቸው ልጆች ቤተሰቦች ነገ "ልጆቼ የታሉ" የሚል ጥያቄ እንደሚያነሱ ስለሚያውቅ ጦርነቱ እንዲቀጥል ይፈልጋል። የሆነው ሆኖ የክፍፍሉን አጋጣሚ በመጠቀም በፍጥነት ቡድኑን ከአማራና አፋር ክልል እስወጥቶ በራሱ ክልል ውስጥ ማጠር የግድ ይላል

ሁለተኛ

ሸኔና ህወሃት መዋሃዳቸውን መግለፃቸውን ተክትሎ በኦነግ ሸኔ ቤት ድንጋጤ ተከስቷል። በተለያዩ አካባቢዎች የነበሩ ታጣቂዎቹ ህዝቡን ፍርተው ለቅቀው እየወጡ ነው። ሲደግፋቸው የነበረው ህዝብ እንደካዱት ስላወቁ ተጠራጥረውታል። ይህንን ልዩነት በሚገባ መጠቀምም ጥሩ ነው።

Hilena M. Degife

Post Reply