Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

ታከለ ኡማ አንተም?

Post by Masud » 12 Aug 2021, 15:57

ታከለ ኡማ አንተም?

ያሳዝናል! የሙሰኞች አባት አባዱላ ሿሚና ሻሪ በሆነበት አገር ግልገሉ ሙሰኛ ታከለ ኡማም ሌላውን በሙሰኝነት መክሰስ ይሞክራል corrupt ብሎም ይጽፋል፤ ወይ አለማፈር