Re: የ ትህነግ ምርኮኛ ሲቀባጥር ስማው። አወይ ማስመሰል !!
.
.
.
On another video I saw a TDF POW saying to kill is a sin

-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: የ ትህነግ ምርኮኛ ሲቀባጥር ስማው። አወይ ማስመሰል !!
ትህነግ የትግራይን ወጣት በማረጋጋት ላይ ተጠምዷል
ጁንታዎች የትግራይን ሕዝብና ወጣት ለማረጋጋት ሲፈልጉ በትግርኛ ነው የሚጽፉት። እኛ እንድንሰማው ሲፈለግ በአማርኛ ይናገራሉ፥ ይጽፋሉ።
የኢትዮጵያ መንግሥት የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔውን መሻሩን ካስታወቀ ወዲህ በትህነግ መንደር ሽብር ነግሷል።
በየቦታው በጅምላ እየተማረከና እየተረፈረፈም ነው።
ይሀን ተከትሎ ትግራይ ይህን ያህል ታንክ አላት፣ ይህን ያህል መድፍ አላት፣ ይህን ያህል ሮኬት አላት እትት እትት እያሉ ሚሊሻቸውን ለማረጋጋት ቱልቱላ እየነፉ ነው።
አይ ትህነግ እንኳን ዛሬ ያኔም የሰሜንን ዕዝ ሙሉ ትጥቅ ታጥቀሽ አልቻልሽ!
ለመሆኑ የዐቢይ መንግሥት ከመቼውም ጊዜ በላይ መጠናከሩን ማን ይረሳዋል? የኢትዮጵያ ሕዝብ ከመቼውም ጊዜ በላይ አንድነቱን አጽንቶ መነሳቱን ማን ይዘነጋዋል? አሁን የኢትዮጵያ ልጆች ትህነግን ለመቅበር ከመቼውም ጊዜ በላይ መነሳታቸውን ለትግራይ ሕዝብ ማን ይነግረዋል?
የትግራይ ወጣት ሆይ፥ ወደ አእምሮህ ተመለስ! የጀመርከውን በጅምላ እጅ መስጠት አጠናክረህ ግፋበት!!! ትህነግ አታድንህም!!!! የሚያድንህ ከእውነት ጋር መወገን፥ ከኢትዮጵያ ወንድም እህቶችህ በሰላም መኖር ነው!!!!ለተወሰኑ ጁንታዎች ሲባል ወጣቱ ራሱን የእሳት ራት ከማድረግ መቆጠብ ይገባዋል!!!!!!!
ወገናዊ ምክር ነው!!!!!

Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10179
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የ ትህነግ ምርኮኛ ሲቀባጥር ስማው። አወይ ማስመሰል !!
ሞከላከያን በሌሊት ካረዱ በኋላ ሞፀፀት ሙን ዋጋ አለው?
ሞፀፀት በተግባር!! በተግባር ያልተገለፀ ፅፅት ፋይዳ የለውም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
ሞፀፀት በተግባር!! በተግባር ያልተገለፀ ፅፅት ፋይዳ የለውም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
Re: የ ትህነግ ምርኮኛ ሲቀባጥር ስማው። አወይ ማስመሰል !!
እባብ ለመደ ብለህ፣ ኪስህ አታስገባው።
Digital Weyane wrote: ↑12 Aug 2021, 09:44ሞከላከያን በሌሊት ካረዱ በኋላ ሞፀፀት ሙን ዋጋ አለው?![]()
![]()
ሞፀፀት በተግባር!! በተግባር ያልተገለፀ ፅፅት ፋይዳ የለውም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!![]()
![]()
![]()