Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Qurunde
Member
Posts: 450
Joined: 18 Feb 2014, 10:42

ቋሚ ጥቅም እንጂ ቋሚ ወዳጅ ወይም ቋሚ ጠላት የለም ስለዝህ ኦነግና ሕወሓት ትብብር መፍጠራቸው ወቅታዊና ተገቢ ነው

Post by Qurunde » 12 Aug 2021, 06:46

ቋሚ ጥቅም እንጂ ቋሚ ወዳጅ ወይም ቋሚ ጠላት የለም ስለዝህ ኦነግና ሕወሓት ትብብር መፍጠራቸው ወቅታዊና ተገቢ ነው!!!!!


Qurunde
Member
Posts: 450
Joined: 18 Feb 2014, 10:42

Re: ቋሚ ጥቅም እንጂ ቋሚ ወዳጅ ወይም ቋሚ ጠላት የለም ስለዝህ ኦነግና ሕወሓት ትብብር መፍጠራቸው ወቅታዊና ተገቢ ነው

Post by Qurunde » 12 Aug 2021, 07:32

Ethiopia armed group says it has alliance with Tigray forces

NAIROBI, Kenya (AP) — A militant leader in Ethiopia says his group has struck a military alliance with the Tigray forces now pressing toward the country’s capital, as the conflict that erupted in the Tigray region last year spreads into other parts of Africa’s second-most populous country.

“The only solution now is overthrowing this government militarily, speaking the language they want to be spoken to,” Oromo Liberation Army leader Kumsa Diriba, also known as Jaal Marroo, told The Associated Press in an interview on Wednesday.

The alliance is a further sign of the broadening of the Tigray conflict that began in November after a political fallout between Prime Minister Abiy Ahmed and the Tigray leaders who had dominated Ethiopia’s government for nearly three decades. Thousands have been killed in the nine-month war that has been marked by widespread allegations by ethnic Tigrayans of gang-rapes, man-made famine and mass expulsions by Ethiopian and allied forces.

https://apnews.com/article/africa-only- ... d1d0041ae8


Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: ቋሚ ጥቅም እንጂ ቋሚ ወዳጅ ወይም ቋሚ ጠላት የለም ስለዝህ ኦነግና ሕወሓት ትብብር መፍጠራቸው ወቅታዊና ተገቢ ነው

Post by Lakeshore » 12 Aug 2021, 08:49

አንዳልከው ኣሁን ክሁልት ቀን በሁዋላ የኤርትራ ጦር ሰራዊት ተምልሶ ጁንታን ለመቅጣት ዝግጅቱን ጨረሶ ወይ ከ ፈደራል ምግስት ይም ከኣማራ አና ኣፋር ክልል መንግስት የግብዣ ወረቀት አይጠበቀ ነው። ያው ኣንዴ ከመጡ በሁዋላ ውጡ አንኳን ቢባሉ ጨዋታው ኣሪፍ ስለሆን ኣይወጡም ቶል ሽክሽክ ዝም በለህ ነው።

ኣይ ነገና ተነገወዲያ ምናለ አግዚኣብሄር ትግሬ ባያደርገኝ ቢቻል ለድሜልክ ካልተቻለ ደግሞ ለኣንድ ሳምንት በፍሮን ኣገር አንደሆነው (ፓስ ኦቨር) አንዲያደርገን የኤርትራ የኣምሃራ አና የኣፋር መቅሰፍተ እንዲያልፈን። በሰፈሩት ቁና መሰፈር ኣይቀረም ሲኦል ሰማይ ኣይደለም ሲኦል ትግራይ ውስጥ መሆኑን ማስረጃ ት ሆናላች ሁ


Post Reply