-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47698
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: Abiy leaked conversation with his Ganja Buda Gojjame must be listened???
ኃላፊመንገድ,
መለስ ዜናዊ እኮ ደሳለኝ በሚባል አህያ አስደግሞ ቤተ-መንግስት ጥቁር አህያ ይቀልብ ነበር -አልጋው በሱዳን ጠንቋይ ስለተቀባ ። <ሞዐ አንበሳ ዘምእ ነገደ ይሁዳ> ከእግዚአብሄር የተቀቡት:: በዐብይ አህመድ ምን ይገርምሃል። I think this leaks is good for Abiy Ahmed. I did not hear anything bad. It is a prayer for peace of the country and the people. But, his pastor said Abiy Ahmed will crush the head of the serpent( TPLF). Not good for TPLF.

ፓስተርዋ:= "ጨክኛለው፣ጨክን" ይልሀል መንፈስ ቅዱስ፤
አቢይ አህመድ፦ አሜን!
እኔ፦

እንደ ፓስተርዋ ንግግር "ጌታ እየሱስ" አብይን "አትደራደርም" ብሎታል።
ድርድርን ሰላምን ጠልቶ ጦርነትን የሚወድ ግን ምን አይነት "አምላክ" ቢሆን ነው!?
አብይስ የፓስተርዋን ንግግር ሰምቶ ሳዬደራደር ባወጀው ጦርነት እስከ መጨረሻው ይዘልቃል ወይስ ሰላምን መርጦ ለድርድር ይቀመጣል!?
ግዜ ደጉ...ይሄን ለግዜ እንተወው።
አገር በእንዲህ አይነት ሁኔታ ስትመራ ማየት ግን በጣም ያስፍራል።
https://www.facebook.com/Trust.Hope11/p ... 3364717101

Wey gud ewnetim. "ጨክኛለው፣ጨክን" ይልሀል መንፈስ ቅዱስ፤
This must be of satan.
This must be of satan.
sarcasm wrote: ↑10 Aug 2021, 18:39ፓስተርዋ:= "ጨክኛለው፣ጨክን" ይልሀል መንፈስ ቅዱስ፤
አቢይ አህመድ፦ አሜን!
እኔ፦
እንደ ፓስተርዋ ንግግር "ጌታ እየሱስ" አብይን "አትደራደርም" ብሎታል።
ድርድርን ሰላምን ጠልቶ ጦርነትን የሚወድ ግን ምን አይነት "አምላክ" ቢሆን ነው!?
አብይስ የፓስተርዋን ንግግር ሰምቶ ሳዬደራደር ባወጀው ጦርነት እስከ መጨረሻው ይዘልቃል ወይስ ሰላምን መርጦ ለድርድር ይቀመጣል!?
ግዜ ደጉ...ይሄን ለግዜ እንተወው።
አገር በእንዲህ አይነት ሁኔታ ስትመራ ማየት ግን በጣም ያስፍራል።
https://www.facebook.com/Trust.Hope11/p ... 3364717101
Re: Abiy leaked conversation with his Ganja Buda Gojjame must be listened???
Well, he is not conspiring to backstab Ethiopia with Egypt and Sudan behind close doors. is this the best you can come up with-- village idiots?! .
Re: Abiy leaked conversation with his Ganja Buda Gojjame must be listened???
Although I am not ዼንጤ, I don't have any issue regarding the prayers. It is prayers seeking for a peaceful kingdom of Ethiopia. A prayer to see a peaceful country where children grow healthy, happy and prosperous country. A country ruled by moral , ethics and abhorrent of the vices of theft, assassination's, violence, ho_moseksuality, greed, etc. እግዚአብሄር ኃጥያት እና ኃጥያተኛ ይፀየፋል። ኃጥያት የበዛባትን አገር ተፀይፎ አይጥላትም። በወያኔ ምክንያት የገባው ሞት የግድ በሌላ ኃይል መውጣት አለበት። ወያኔዎች መላዕክት እና ቅዱስ መስላችሁ አትቀልዱ። The Holy Scripture is full of evidences where God was fighting alongside of the people who He favored. This is the standard.