አብይ ከመጋረጃ በስተጀርባ ስራ የመረጠበት ምክንያት ምንድን ነው
አብይና ፓርቲው ከመቼውም ግዜ በበለጠ የህዝብ ብዛት ድምጽ የተሰጠው መስከረም ላይ የህዝብ ግዴታ ያለበት ጠቅላይ መሪ ነው ፤ ነገር ግን እስካሁን ለመላው ኢትዮጵያዊያን ወጥቶ ያለውን ችግር ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ ከፊቱ ያለውን ፈተናዎች ፤ ህዝቡ ከርሱ መንግስት ምን አይነት አመራር መጠበቅ እንደሚችል ፤ ለወዳጆቻችንም ለጠላቶቻችንም ግልጽ የሆነ መግለጫ እየሰጠ አይደለም ፡፡ ከዛሪ በፊትም እንዳደረገው ችግሮችን አቃሎ መናገር የሚያዋጣው ከመሰለው ትልቅ ስህተት ነው እያደረገ ያለው ፤ የጦር አመራሮቹ በተደጋጋሚ እያደርጉት በጣም አሳፋሪ ድርጊት ፤ የወያኔን ጦር ከሞተበት ተነስቶ ይህንን ያህል መድረሳቸው ፤ አብይ የራሱ ስር ያሉትን የሚሊተሪ እንዲሁም የሲቪል ባለስልጣናት በደንብ መያዝና አጥብቆ በስነስርአት መምራት እንዳልቻለና ፤ ብዙ ቀዳዳዎችን ክፍቶ መዝጋት ባለመቻሉ በቀላሉ መፍታት የሚቻላቸውን ችግሮች እንዲያመረቅዙ እያደረገና ጭራሽኑ ወያኔዎችን በትኢቢት እንዲሞሉ እያድርገቻው ነው ፤ አብይ ከወያኔ ጋር ተደረድሮ መፍትሄ አገኛለሁ ብሉ እየቀቀለ ያለው ነገር ካለ በሚያሳዝን ሁኔታ ለራሱም መጥፋት ለሀገሩም ትልቅ ችግር ነው የሚፈጥረው ፤ ይህንን ያለ የህዝብ ድጋፍ እያለው እንዲህ አይነት ድክመት ማሳየት የወያኔን አይዲዮሎጂና ህዝቡን አንድ አድርጎ መምራት አለመቻለን ነው የሚያሳየው ፤ በአሜሪካም እየተሸነገለ ያለ ክሆነ ማለጫ ሳይሆን ወያኔዎች ገመድ እዲያቀብሉት ነው የሚያደርጉት ፤ በትግራይ ከባድ መሳሪያውን ፤ ወታድሩን በስነስርአት አለማውጣቱ የዚህን ድክመት ክምር የሚያሳይ ነው፤ አሁን በወሎ እየተደረገ ያለው ሽፍጥ ካላቆም ህዝቡ በሙሉ ገሸሽ ብሎ እንዲሚያጋለጠው ማወቅ አለበት ፤ አማራው ማስታጠቅ ብቻ ነው የሚፍልገው ነገር ግን ጦሩም እየተከላከለው አይደለም ወይንም እራሱን እንዳይከለከል እየተደረገ ነው ፤ ህዝቡ በአብይ አመራር ተስፋ የቆረጠ ቀን የአብይ ኦሮሙማ መንግስት ያልቅለታል፡ በኦሮሚያ ብልጽገናና በኢትዮጵያ ሰራዊት ውስጥ ያሉ የኦነግ ደጋፊዎች እየተናበቡ እያሴሩበት ነው ፤ በአፋጣኝ ከዚህ የፖለቲካ ሽፍጥ ፖለቲከኞች እንዲወጡ ካላደረገ የገኝውን የህዝብ ደጋፍ ወደ ህዝብ ጥላቻ በጥቂት ወራት እንደሚቀየር ማወቅ አለበት ፤
Re: አብይ ከመጋረጃ በስተጀርባ ስራ የመረጠበት ምክንያት ምንድን ነው
TGAA
የኢትዮጵያ ሁኔት ፍጹም ውስብስብነትና (ኮምፕሌክሲቲ)፣ ግዙፍነት ከግምት ማስገባት አለብህ።
አንድ፣ የዚህ ችግር ሁሉ እናት የጎሳ ፖለቲካ፣ ክልሎች፣ የክልል ጦር ሃይሎች እና ስልጣን ላይ ያለው መንግስት ራሱ የጎሳ መንግስት መሆኑ ተቀዳሚ ችግር ነው ።
ሁለት፣ የትግሬ ባንዳ ቡድን ከስልጣን ሲወርድ ጠቅላላ የኢትዮጵያ ሚሊታሪና ኢኮኖሚ ሃይል ይዞ ወደ ትግሬ ሄደ ። ስለዚህ የአቢይ የመጀመሪያ ችግር ሲጀመርም ጠንካራ ሰራዊት አልነበረውም ፣ የኢትዮጵያ ገንዘብ በሙሉ በትግሬዎቹ እጅ ነው ያለው።
ሶስት፣ ትግሪዎቹ ከስልጣን እንደ ሚወገዱ ያወቁት የዛሬ 3 አመት ሳይሆን የዛሬ 8 አመት ነው። ከዚያን ግዜ ጀምሮ ወያኔ ከስልጣን ሲወርድ ምን እንደ ሚያደርግ ወስኖ ሲዘጋጅ ነበር ። በእኔ ግምት መለስ ከሞተ ጀምሮ ነው ትህነግ መዘጋጀት ያደረገው።
ለምሳሌ ወያኔ ይህን ሁሉ የጦር መሳሪያ፣ ሃብት፣ ነዳጅ፣ ወዘተ መሬት የቀበረው ድሮ ነው። የአቢይ ቡድን ስለነዚህ መሳሪያዎች፣ የተቀበረ ሃብት፣ የትግሬ ሰራዊት ቁጥር እና የጁንታው እውነተኛ አላማ የቁጥር መረጃ አቢይ አልነበረውም፣ የለውም ። ለዚህ ነው በጥርነቱ መጀመሪያ ላይ የተደበቀው የትግሬ ጦር መሳሪያ ስንት እንደ ሆነ፣ የት እንደ ተደበቀ መገመት ያልቻሉት የኢትዮጵያ ገነራሎች
ስለዚህ የመረጃ ግዙፍ ክፍተት ነበር፣ አለ ።
አራተኛ፣ አቢይ የተቀመጠው በጎሳ ክፍፍል፣ በጎሳ ፉክክር፣ በጎሳ የምስጢር አደረጃተትና እርስ በርስ ፉክቻ ላይ ስለሆነ አቢይ ከውስጥ የራሱ ጎሳ ወጥሮታል፣ ደሞም በኦሮሞ ና አማራ ፒፒ ቡድኖች የስልጣንና አለመተማመን ፉክቻ ከውጭ የኦነግ፣ ወያኔ፣ ውጥረት ሳቢያ ያለውና የነበረው መንግስት ስብርብር መንግስት ነው ።
ለምሳሌ የኦነግ ወታደር እስከ ትጥቁ እንዲገባ መደረጉ የመጀመሪያ ያቢይ ስህተት ቢሆንም በዚያ ግዜ አቢይ የኢትዮጵያ ሰራዊት አይቆጣጠርም ነበር ። በእኔ ግምት ኦነግ እስከ ትጥቁ ያስገባው ድንገት ትግሬዎች ሰርዊቱን ይዘው ቢነሱበት የኦነኝ ጦር መጠቀም እንዲችል ነው። ይህ ደሞ የኢሳያስ ሃሳብ ሳይሆን አይቀርም ።
በዚህ ሳቢያና በራሱ አቢይ እምነት የጎሳው ፓርላማ አፍርሶ፣ ክልሎች እንዲፈርሱ ሃሳብ አቅርቦ በትኩሱ ግዙፍ ለውጥ በማምጣት ሲስተሙን ሾክ እንደ ማድረግ እሱ ራሱ የጎሳውን ፈረስ በመጋለም ሊሻገር ሞከረ ።
ይህ ትልቁ የሱ የራዕና መሪነት ድክመት ነው። ሃሳቡ ሺ ግዜ ተነግሮታል፣ አልተቀበለውም።
ወደ አሁኑ ጦርነት ስንመጣ በትግሬ ሕግ ማስከበር የነበረው አላማ፣ አሁን የአማራ መሬት ማስመለስ ጋር ተወሳስቦ ሌላ መልክ ይዟል። ይህ ሌላው ውስብስብ ነው።
በሌላ በኩል በአባይ ግድብና የአሜሪካ ባይደን ከቻይና ጋር ትግል ሱዳንና ግብጽ በኢትዮጵያ ላይ እንዲዘምቱ አደረገ ። ይህም ነገር በቀጥታ ለትግሬ ባንዶች ግዙፍ ሃይል ሰጣቸው ።
በመጭረሻም የታህሳሱ ጦረነት ገነራሎቹ የሰሩት ስህተት ነው ። እንሱ ልክ ሃይጃክ የተደረገው ወታደርና መሳሪያ እንዳስመለሱ በቶሎ ከትግሬ መውጣት ሲገባቸው ወያኔ የደበቀውን ሃይል ባለማወቅና ያደረገው መቀሌን ለቆ መውጣት ትልቅ እስትራተጂ መሆኑን ባለማወቅ የኢትዮጵያ ጦር እስከ ሚያልቅ ለ8 ወር ቆዩ።
አቢይ ዝም የሚለው ከባድ ውስብስብ ችግሮች ሲወጥሩት ነው። በእኔ ግምት የዜና ጥማት ላልው ህዝብ ሲል ያሉትን ችግሮች ሁሉ መዘክዘክ ያገሪቱን ሞራል ከመስበር ያለፈ ፋይዳ የለውም ።
ወደፊት ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስትና አንድ ጦር ሃይል እንድትሆን መርዳት ነው ትልቁ ነገር ። ያማራና ትግሬ ጦርነት አሁን የኢትዮጵያና ትግሬ ጦርነት አካል ሆኖዋል ። አቢይን መውቀስ ሳይሆን ያሉት ፌዴራልና ክልል ጦሮች አንድ ሆነው እንዲሰሩ ማድረግ ነው። ያ ደሞ የጄኔራሎች የራሳቸው የሆነ ፉክቻ ሊኖር ይችላል ።
ዞሮ ዞሮ ትግሬ ይሸነፋል ፣ ከዚያ በፊት ግ ን ብዙ ትግሬዎችና ኢትዮጵያዊያን ያልቃሉ ። ያ ሁሉ የሚሆነው የጎሳ ፖለቲካ፣ የጎሳ ክልል፣ የጎሳ ፌዴሬሽን ይሰራል በሚሉ ደደቦች የተሞላች አገር ስለሆነች ነው ኢትዮጵያ!
ይህ የደንቆሮች የዘር ደባደቦ እስካለ ድረስ ዛሬ ጦርነቱ በኢትዮጵያና ትግሬ መሃል ነው፣ ነገ በኦሮሞና አማራ መሃል ይሆናል ... ወዘተርፈ

ምክኛቱ ቂትቂጡን በሳንጃ ሰለተደከለ ነው
Please wait, video is loading...
Re: አብይ ከመጋረጃ በስተጀርባ ስራ የመረጠበት ምክንያት ምንድን ነው
ዐብይ ብቁ መሪ አለመሆኑ ብቻ ሳይሆን ኦሮሞ ብሄርተኛ መሆኑ የትህነግ መጫወቻ አድርጎታል። በብቃት ሳይሆን በኮታ የገባው የወታደራዊ አዛዥ እንዝላልነት እንዲሁም ብሄርተኛነት እንደሃገር ሊመጣ የሚችለውን ውድቀት ተንትኖ መረዳት የማይችል ስብስብ ነው።
ሌላው የጨቅላው የዐብይ ድክመት ጠላት ወይንም ስጋት ብሎ በአንደኛ ረድፍ ያስቀመጠው ትግሬውን ሳይሆን ከአማራ ክልል ሊነሳ የሚችል ያለውን ኢትዬጵያዊ ብሄርተኛ እና አማራ ብሄርተኛ ነበር። በዚህም ሒደቱ የአማራ ክልል ዝግጅት እንዳያደርግ ብዙ ትፅዕኖ አድርጓል። ለምሳሌ ትሕነግ እስከ 250 ሺህ ልዩ ሃይል አሰልጥኖ ሲያሰመርቅና ኦሮምያም ተመሳሳይ ቁጥር ያለው ሃይል በ32 ዙር አሰልጥኖ ሲያስመርቅ ዝም ብሎ የአማራ ክልል በ3 ኛ ዙር 10 ሺህ እንዲያቆም አስደርጓል።
ሌላው የኢትዬጵያ መከላከያ ለሰላም ሲል እያፈገፈገ ሳይሆን በብርሃኑ ጁላ እንዝላልነት እንዲመታ ተደርጓል። ENDF now doesn't exist. It is obliterated by TPLF.
መንግስቱ ሃይለማርያም ደርግ እንኳን እንደዚህ በአጭር ግዜ አልተፍረከረከም። ሻብያንም ወያኔንም እየተዋጋ ለብዙ አመታት ዘልቋል። አሁን ያሉት ENDF ጀነራሎች በትክክለኛ መነፅር ካየናቸው ከሻለቃ ሊያልፍ የሚችል military science ብቃት የላቸውም።

Misraq,
Your analysis is briliant and fact. I don't know why you never said this truth before.
Horus,
You're very right about most of the things you said. But I still see you're trying to defend Abiy for reasons I can't think of. Are you somewhat feeling guilty for blindly supporting Abiy and EZEMA? Hey, everyone makes mistakes. When you realize your stance/principles changes, you should champion the changes and not feel ashamed. You have now the right and factual arguments. Express yourself and enlighten others to comeout from the wrong path they are following.
Thanks both Misraq and Horus!

Misraq wrote: ↑10 Aug 2021, 04:13ዐብይ ብቁ መሪ አለመሆኑ ብቻ ሳይሆን ኦሮሞ ብሄርተኛ መሆኑ የትህነግ መጫወቻ አድርጎታል። በብቃት ሳይሆን በኮታ የገባው የወታደራዊ አዛዥ እንዝላልነት እንዲሁም ብሄርተኛነት እንደሃገር ሊመጣ የሚችለውን ውድቀት ተንትኖ መረዳት የማይችል ስብስብ ነው።
ሌላው የጨቅላው የዐብይ ድክመት ጠላት ወይንም ስጋት ብሎ በአንደኛ ረድፍ ያስቀመጠው ትግሬውን ሳይሆን ከአማራ ክልል ሊነሳ የሚችል ያለውን ኢትዬጵያዊ ብሄርተኛ እና አማራ ብሄርተኛ ነበር። በዚህም ሒደቱ የአማራ ክልል ዝግጅት እንዳያደርግ ብዙ ትፅዕኖ አድርጓል። ለምሳሌ ትሕነግ እስከ 250 ሺህ ልዩ ሃይል አሰልጥኖ ሲያሰመርቅና ኦሮምያም ተመሳሳይ ቁጥር ያለው ሃይል በ32 ዙር አሰልጥኖ ሲያስመርቅ ዝም ብሎ የአማራ ክልል በ3 ኛ ዙር 10 ሺህ እንዲያቆም አስደርጓል።
ሌላው የኢትዬጵያ መከላከያ ለሰላም ሲል እያፈገፈገ ሳይሆን በብርሃኑ ጁላ እንዝላልነት እንዲመታ ተደርጓል። ENDF now doesn't exist. It is obliterated by TPLF.
መንግስቱ ሃይለማርያም ደርግ እንኳን እንደዚህ በአጭር ግዜ አልተፍረከረከም። ሻብያንም ወያኔንም እየተዋጋ ለብዙ አመታት ዘልቋል። አሁን ያሉት ENDF ጀነራሎች በትክክለኛ መነፅር ካየናቸው ከሻለቃ ሊያልፍ የሚችል military science ብቃት የላቸውም።
Last edited by Educator on 10 Aug 2021, 05:32, edited 1 time in total.
Re: አብይ ከመጋረጃ በስተጀርባ ስራ የመረጠበት ምክንያት ምንድን ነው
ሳይፈረጥጥ ይቀራል ብለህ ነው??
TGAA wrote: ↑10 Aug 2021, 01:56አብይና ፓርቲው ከመቼውም ግዜ በበለጠ የህዝብ ብዛት ድምጽ የተሰጠው መስከረም ላይ የህዝብ ግዴታ ያለበት ጠቅላይ መሪ ነው ፤ ነገር ግን እስካሁን ለመላው ኢትዮጵያዊያን ወጥቶ ያለውን ችግር ፤ የኢትዮጵያ ህዝብ ከፊቱ ያለውን ፈተናዎች ፤ ህዝቡ ከርሱ መንግስት ምን አይነት አመራር መጠበቅ እንደሚችል ፤ ለወዳጆቻችንም ለጠላቶቻችንም ግልጽ የሆነ መግለጫ እየሰጠ አይደለም ፡፡ ከዛሪ በፊትም እንዳደረገው ችግሮችን አቃሎ መናገር የሚያዋጣው ከመሰለው ትልቅ ስህተት ነው እያደረገ ያለው ፤ የጦር አመራሮቹ በተደጋጋሚ እያደርጉት በጣም አሳፋሪ ድርጊት ፤ የወያኔን ጦር ከሞተበት ተነስቶ ይህንን ያህል መድረሳቸው ፤ አብይ የራሱ ስር ያሉትን የሚሊተሪ እንዲሁም የሲቪል ባለስልጣናት በደንብ መያዝና አጥብቆ በስነስርአት መምራት እንዳልቻለና ፤ ብዙ ቀዳዳዎችን ክፍቶ መዝጋት ባለመቻሉ በቀላሉ መፍታት የሚቻላቸውን ችግሮች እንዲያመረቅዙ እያደረገና ጭራሽኑ ወያኔዎችን በትኢቢት እንዲሞሉ እያድርገቻው ነው ፤ አብይ ከወያኔ ጋር ተደረድሮ መፍትሄ አገኛለሁ ብሉ እየቀቀለ ያለው ነገር ካለ በሚያሳዝን ሁኔታ ለራሱም መጥፋት ለሀገሩም ትልቅ ችግር ነው የሚፈጥረው ፤ ይህንን ያለ የህዝብ ድጋፍ እያለው እንዲህ አይነት ድክመት ማሳየት የወያኔን አይዲዮሎጂና ህዝቡን አንድ አድርጎ መምራት አለመቻለን ነው የሚያሳየው ፤ በአሜሪካም እየተሸነገለ ያለ ክሆነ ማለጫ ሳይሆን ወያኔዎች ገመድ እዲያቀብሉት ነው የሚያደርጉት ፤ በትግራይ ከባድ መሳሪያውን ፤ ወታድሩን በስነስርአት አለማውጣቱ የዚህን ድክመት ክምር የሚያሳይ ነው፤ አሁን በወሎ እየተደረገ ያለው ሽፍጥ ካላቆም ህዝቡ በሙሉ ገሸሽ ብሎ እንዲሚያጋለጠው ማወቅ አለበት ፤ አማራው ማስታጠቅ ብቻ ነው የሚፍልገው ነገር ግን ጦሩም እየተከላከለው አይደለም ወይንም እራሱን እንዳይከለከል እየተደረገ ነው ፤ ህዝቡ በአብይ አመራር ተስፋ የቆረጠ ቀን የአብይ ኦሮሙማ መንግስት ያልቅለታል፡ በኦሮሚያ ብልጽገናና በኢትዮጵያ ሰራዊት ውስጥ ያሉ የኦነግ ደጋፊዎች እየተናበቡ እያሴሩበት ነው ፤ በአፋጣኝ ከዚህ የፖለቲካ ሽፍጥ ፖለቲከኞች እንዲወጡ ካላደረገ የገኝውን የህዝብ ደጋፍ ወደ ህዝብ ጥላቻ በጥቂት ወራት እንደሚቀየር ማወቅ አለበት ፤
Re: አብይ ከመጋረጃ በስተጀርባ ስራ የመረጠበት ምክንያት ምንድን ነው
Horus,
You're very right about most of the things you said. But I still see you're trying to defend Abiy for reasons I can't think of. Are you somewhat feeling guilty for blindly supporting Abiy and EZEMA? Hey, everyone makes mistakes. When you realize your stance/principles changes, you should champion the changes and not feel ashamed. You have now the right and factual arguments. Express yourself and enlighten others to come out from the wrong path they are following.

Horus wrote: ↑10 Aug 2021, 03:22TGAA
የኢትዮጵያ ሁኔት ፍጹም ውስብስብነትና (ኮምፕሌክሲቲ)፣ ግዙፍነት ከግምት ማስገባት አለብህ።
አንድ፣ የዚህ ችግር ሁሉ እናት የጎሳ ፖለቲካ፣ ክልሎች፣ የክልል ጦር ሃይሎች እና ስልጣን ላይ ያለው መንግስት ራሱ የጎሳ መንግስት መሆኑ ተቀዳሚ ችግር ነው ።
ሁለት፣ የትግሬ ባንዳ ቡድን ከስልጣን ሲወርድ ጠቅላላ የኢትዮጵያ ሚሊታሪና ኢኮኖሚ ሃይል ይዞ ወደ ትግሬ ሄደ ። ስለዚህ የአቢይ የመጀመሪያ ችግር ሲጀመርም ጠንካራ ሰራዊት አልነበረውም ፣ የኢትዮጵያ ገንዘብ በሙሉ በትግሬዎቹ እጅ ነው ያለው።
ሶስት፣ ትግሪዎቹ ከስልጣን እንደ ሚወገዱ ያወቁት የዛሬ 3 አመት ሳይሆን የዛሬ 8 አመት ነው። ከዚያን ግዜ ጀምሮ ወያኔ ከስልጣን ሲወርድ ምን እንደ ሚያደርግ ወስኖ ሲዘጋጅ ነበር ። በእኔ ግምት መለስ ከሞተ ጀምሮ ነው ትህነግ መዘጋጀት ያደረገው።
ለምሳሌ ወያኔ ይህን ሁሉ የጦር መሳሪያ፣ ሃብት፣ ነዳጅ፣ ወዘተ መሬት የቀበረው ድሮ ነው። የአቢይ ቡድን ስለነዚህ መሳሪያዎች፣ የተቀበረ ሃብት፣ የትግሬ ሰራዊት ቁጥር እና የጁንታው እውነተኛ አላማ የቁጥር መረጃ አቢይ አልነበረውም፣ የለውም ። ለዚህ ነው በጥርነቱ መጀመሪያ ላይ የተደበቀው የትግሬ ጦር መሳሪያ ስንት እንደ ሆነ፣ የት እንደ ተደበቀ መገመት ያልቻሉት የኢትዮጵያ ገነራሎች
ስለዚህ የመረጃ ግዙፍ ክፍተት ነበር፣ አለ ።
አራተኛ፣ አቢይ የተቀመጠው በጎሳ ክፍፍል፣ በጎሳ ፉክክር፣ በጎሳ የምስጢር አደረጃተትና እርስ በርስ ፉክቻ ላይ ስለሆነ አቢይ ከውስጥ የራሱ ጎሳ ወጥሮታል፣ ደሞም በኦሮሞ ና አማራ ፒፒ ቡድኖች የስልጣንና አለመተማመን ፉክቻ ከውጭ የኦነግ፣ ወያኔ፣ ውጥረት ሳቢያ ያለውና የነበረው መንግስት ስብርብር መንግስት ነው ።
ለምሳሌ የኦነግ ወታደር እስከ ትጥቁ እንዲገባ መደረጉ የመጀመሪያ ያቢይ ስህተት ቢሆንም በዚያ ግዜ አቢይ የኢትዮጵያ ሰራዊት አይቆጣጠርም ነበር ። በእኔ ግምት ኦነግ እስከ ትጥቁ ያስገባው ድንገት ትግሬዎች ሰርዊቱን ይዘው ቢነሱበት የኦነኝ ጦር መጠቀም እንዲችል ነው። ይህ ደሞ የኢሳያስ ሃሳብ ሳይሆን አይቀርም ።
በዚህ ሳቢያና በራሱ አቢይ እምነት የጎሳው ፓርላማ አፍርሶ፣ ክልሎች እንዲፈርሱ ሃሳብ አቅርቦ በትኩሱ ግዙፍ ለውጥ በማምጣት ሲስተሙን ሾክ እንደ ማድረግ እሱ ራሱ የጎሳውን ፈረስ በመጋለም ሊሻገር ሞከረ ።
ይህ ትልቁ የሱ የራዕና መሪነት ድክመት ነው። ሃሳቡ ሺ ግዜ ተነግሮታል፣ አልተቀበለውም።
ወደ አሁኑ ጦርነት ስንመጣ በትግሬ ሕግ ማስከበር የነበረው አላማ፣ አሁን የአማራ መሬት ማስመለስ ጋር ተወሳስቦ ሌላ መልክ ይዟል። ይህ ሌላው ውስብስብ ነው።
በሌላ በኩል በአባይ ግድብና የአሜሪካ ባይደን ከቻይና ጋር ትግል ሱዳንና ግብጽ በኢትዮጵያ ላይ እንዲዘምቱ አደረገ ። ይህም ነገር በቀጥታ ለትግሬ ባንዶች ግዙፍ ሃይል ሰጣቸው ።
በመጭረሻም የታህሳሱ ጦረነት ገነራሎቹ የሰሩት ስህተት ነው ። እንሱ ልክ ሃይጃክ የተደረገው ወታደርና መሳሪያ እንዳስመለሱ በቶሎ ከትግሬ መውጣት ሲገባቸው ወያኔ የደበቀውን ሃይል ባለማወቅና ያደረገው መቀሌን ለቆ መውጣት ትልቅ እስትራተጂ መሆኑን ባለማወቅ የኢትዮጵያ ጦር እስከ ሚያልቅ ለ8 ወር ቆዩ።
አቢይ ዝም የሚለው ከባድ ውስብስብ ችግሮች ሲወጥሩት ነው። በእኔ ግምት የዜና ጥማት ላልው ህዝብ ሲል ያሉትን ችግሮች ሁሉ መዘክዘክ ያገሪቱን ሞራል ከመስበር ያለፈ ፋይዳ የለውም ።
ወደፊት ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ፣ አንድ አገር፣ አንድ መንግስትና አንድ ጦር ሃይል እንድትሆን መርዳት ነው ትልቁ ነገር ። ያማራና ትግሬ ጦርነት አሁን የኢትዮጵያና ትግሬ ጦርነት አካል ሆኖዋል ። አቢይን መውቀስ ሳይሆን ያሉት ፌዴራልና ክልል ጦሮች አንድ ሆነው እንዲሰሩ ማድረግ ነው። ያ ደሞ የጄኔራሎች የራሳቸው የሆነ ፉክቻ ሊኖር ይችላል ።
ዞሮ ዞሮ ትግሬ ይሸነፋል ፣ ከዚያ በፊት ግ ን ብዙ ትግሬዎችና ኢትዮጵያዊያን ያልቃሉ ። ያ ሁሉ የሚሆነው የጎሳ ፖለቲካ፣ የጎሳ ክልል፣ የጎሳ ፌዴሬሽን ይሰራል በሚሉ ደደቦች የተሞላች አገር ስለሆነች ነው ኢትዮጵያ!
ይህ የደንቆሮች የዘር ደባደቦ እስካለ ድረስ ዛሬ ጦርነቱ በኢትዮጵያና ትግሬ መሃል ነው፣ ነገ በኦሮሞና አማራ መሃል ይሆናል ... ወዘተርፈ
Re: አብይ ከመጋረጃ በስተጀርባ ስራ የመረጠበት ምክንያት ምንድን ነው
ለራሱ ክብር የለለው ጋላ አብይ አህመድ ታላቂቷን ኢትዮጵያን ጨመሮ እንዲህ አዋረዳት!! እጅግ ያማል!!
Misraq wrote: ↑10 Aug 2021, 04:13ዐብይ ብቁ መሪ አለመሆኑ ብቻ ሳይሆን ኦሮሞ ብሄርተኛ መሆኑ የትህነግ መጫወቻ አድርጎታል። በብቃት ሳይሆን በኮታ የገባው የወታደራዊ አዛዥ እንዝላልነት እንዲሁም ብሄርተኛነት እንደሃገር ሊመጣ የሚችለውን ውድቀት ተንትኖ መረዳት የማይችል ስብስብ ነው።
ሌላው የጨቅላው የዐብይ ድክመት ጠላት ወይንም ስጋት ብሎ በአንደኛ ረድፍ ያስቀመጠው ትግሬውን ሳይሆን ከአማራ ክልል ሊነሳ የሚችል ያለውን ኢትዬጵያዊ ብሄርተኛ እና አማራ ብሄርተኛ ነበር። በዚህም ሒደቱ የአማራ ክልል ዝግጅት እንዳያደርግ ብዙ ትፅዕኖ አድርጓል። ለምሳሌ ትሕነግ እስከ 250 ሺህ ልዩ ሃይል አሰልጥኖ ሲያሰመርቅና ኦሮምያም ተመሳሳይ ቁጥር ያለው ሃይል በ32 ዙር አሰልጥኖ ሲያስመርቅ ዝም ብሎ የአማራ ክልል በ3 ኛ ዙር 10 ሺህ እንዲያቆም አስደርጓል።
ሌላው የኢትዬጵያ መከላከያ ለሰላም ሲል እያፈገፈገ ሳይሆን በብርሃኑ ጁላ እንዝላልነት እንዲመታ ተደርጓል። ENDF now doesn't exist. It is obliterated by TPLF.
መንግስቱ ሃይለማርያም ደርግ እንኳን እንደዚህ በአጭር ግዜ አልተፍረከረከም። ሻብያንም ወያኔንም እየተዋጋ ለብዙ አመታት ዘልቋል። አሁን ያሉት ENDF ጀነራሎች በትክክለኛ መነፅር ካየናቸው ከሻለቃ ሊያልፍ የሚችል military science ብቃት የላቸውም።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13237
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: አብይ ከመጋረጃ በስተጀርባ ስራ የመረጠበት ምክንያት ምንድን ነው
Woyane puppies already readying themselves for the next stage topic. The war front seemed no more tenable, woyane is on the run on all fronts, after September it will be part of history in the kingdom of Ethioppia. Now the puppies preparing themselves to target the PM of the country, these good for nothings, muyaliamoch!