Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Prof. Jerry Marzinsky and George Jagatic(Msc) ኢትዮጵያ ውስጥ በአምልኮ ማስክ ሰዎች ሪያሊት ውስጥ የሚገባና የሚያስቸግር መንፈስን ማስወገጅ ሳይንሳዊ መንገድ

Post by clear12 » 09 Aug 2021, 11:04

Demystifing the tricks of evil entities/Energetic Invadors , which are all using the same Playbook.
ኢትዮጵያ ውስጥ የሰዎችን የግል ህይወት በማያከብር ፓራሳይት መንፈስ በህልምና በተለያየ መልኩ ድምጽ የሚሰሙ ሰዎች የስነ ልቦና ችግራቸውና ሳይንሳዊ መፍትሔው 👇👇 http://habeshacults.com/Schizophrenia.html
Last edited by clear12 on 09 Aug 2021, 12:50, edited 1 time in total.

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: Prof. Jerry Marzinsky and George Jagatic(Msc) ኢትዮጵያ ውስጥ በአምልኮ ሽፋን ሰዎች ሪያሊት ውስጥ የሚገባና የሚያስቸግር መንፈስን ማስወገጅ ሳይንሳዊ መንገድ

Post by clear12 » 09 Aug 2021, 12:43

👉👉👉 ዶክተር ሪታ ጎን በሚገኝው ቪዲዮ ውስጥ ብዙ ኢትዮጵያ ውስጥ በዙ ሺ ሰዎች በተለያየ መልኩ ከክፉ መናፍስት ድምጽ እየሰሙ ችግራቸውን የሚረዳላቸው አጥተው በብዙ መከራ ውስጥ እንዲያልፉ ያስረዳሉ :: 👉👉👉 Ethiopians suffering from spirit attachment troubles are frequently blamed for attracting or creating their own problems, or do have done something wrong, or having bad spirit. This attitude is unfair and largely based on ignorance concerning how things work in destructive cult works.Most of the victims are unsupported, blamed and judged and avoided and in general let down. 👉👉👉 http://habeshacults.com/attaching-01.html

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: Prof. Jerry Marzinsky and George Jagatic(Msc) ኢትዮጵያ ውስጥ በአምልኮ ማስክ ሰዎች ሪያሊት ውስጥ የሚገባና የሚያስቸግር መንፈስን ማስወገጅ ሳይንሳዊ መንገድ

Post by clear12 » 10 Aug 2021, 05:54

Dr. Sherry Swiney Hearing Voices of Attaching Entities - Schizophrenic Voices የሰዎችን የግል ህይወት በማያከብር ፓራሳይት መንፈስ በህልምና በተለያየ መልኩ ድምጽ የሚሰሙ በዙ ሺ ሰዎች የስነ ልቦና ችግራቸውና ሳይንሳዊ መፍትሔው http://habeshacults.com/hearing-voice.html

Post Reply