Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሰሜን ወሎ! 14 ካምዮን ስንት ሟች "ዞምቢ" ይይዝ ይህን?!

Post by Ejersa » 09 Aug 2021, 07:22

በአንድ ግንባር ብቻ 14 ካምዮን ሙሉ የገባ ጭንቅላቱ የዞረበት ዞምቢ ለወሬ ነጋሪ አልተረፈም! ግንባር ላይ ያሉት መራዘሙን የጠሉት አይመስልም ፣ ምርታማ ናቸዋ! ከጎሪዋ ወጥታ ከባችሁ ደብድቡኝ የምትል የዱር እንስሳ ምን ትሆን? በቃ ይህች "ጭንቅላቷ የዞረ ዞምቢ" እንበላት"! ውቅያኖሱ መሰልቀጡን ቀጥሏል።

ልብ የሚያሞቅ እረፋድ ላይ መሆናቸውን ከግንባር አረጋግጠናል። ወልድያ ላይ ሁለት ማስወንጨፊያ ተክለው ነበር አንዱ ተመቷል። የቀረችውንም የወገን ሃይል ደግሞ ያጠፋታል። ላሊበላ ግንባር መፈጠራቸውን የሚያስጠላቸው ገጣሚ ገጥሟቸዋል። ምን እንዳትሉኝ! ወደ ላሊበላ እና ወልድያ መስመር ድጋፍ እንዳያልፍ ለማደናቀፍ ወደ ጋይንት አቅጣጫ የተላከው የወንበዴ ቡድን ውቅያኖስ ውስጥ ነው የገባው አይወጣም፣

ደጋግመን እንደምንለው በማያውቀው ቀየ ሰተት ብሎ የገባው ጠላት መውጫ የለውም። እግዚአብሔር እብሪታቸውን አይቶ ግፋቸውን ቆጥሮባቸው ሞታቸውን ደግሶላቸዋል። ደጀኑ ህዝብ ስራው መደገፍ፣ ስንቅ ማቅረብ፣ እና በፅናት በቁርጠኝነት መገኘት ነው። ከአንድ መንደር ተሰባስበው የመጡ ድውዮች ድሮስ የት ሊደርሱ?!

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ሰሜን ወሎ! 14 ካምዮን ስንት ሟች "ዞምቢ" ይይዝ ይህን?!

Post by kibramlak » 09 Aug 2021, 07:34

እና በሀር በር ሊይዙ ነዋ ? :lol: :lol: :lol:
Ejersa wrote:
09 Aug 2021, 07:22
በአንድ ግንባር ብቻ 14 ካምዮን ሙሉ የገባ ጭንቅላቱ የዞረበት ዞምቢ ለወሬ ነጋሪ አልተረፈም! ግንባር ላይ ያሉት መራዘሙን የጠሉት አይመስልም ፣ ምርታማ ናቸዋ! ከጎሪዋ ወጥታ ከባችሁ ደብድቡኝ የምትል የዱር እንስሳ ምን ትሆን? በቃ ይህች "ጭንቅላቷ የዞረ ዞምቢ" እንበላት"! ውቅያኖሱ መሰልቀጡን ቀጥሏል።

ልብ የሚያሞቅ እረፋድ ላይ መሆናቸውን ከግንባር አረጋግጠናል። ወልድያ ላይ ሁለት ማስወንጨፊያ ተክለው ነበር አንዱ ተመቷል። የቀረችውንም የወገን ሃይል ደግሞ ያጠፋታል። ላሊበላ ግንባር መፈጠራቸውን የሚያስጠላቸው ገጣሚ ገጥሟቸዋል። ምን እንዳትሉኝ! ወደ ላሊበላ እና ወልድያ መስመር ድጋፍ እንዳያልፍ ለማደናቀፍ ወደ ጋይንት አቅጣጫ የተላከው የወንበዴ ቡድን ውቅያኖስ ውስጥ ነው የገባው አይወጣም፣

ደጋግመን እንደምንለው በማያውቀው ቀየ ሰተት ብሎ የገባው ጠላት መውጫ የለውም። እግዚአብሔር እብሪታቸውን አይቶ ግፋቸውን ቆጥሮባቸው ሞታቸውን ደግሶላቸዋል። ደጀኑ ህዝብ ስራው መደገፍ፣ ስንቅ ማቅረብ፣ እና በፅናት በቁርጠኝነት መገኘት ነው። ከአንድ መንደር ተሰባስበው የመጡ ድውዮች ድሮስ የት ሊደርሱ?!

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ሰሜን ወሎ! 14 ካምዮን ስንት ሟች "ዞምቢ" ይይዝ ይህን?!

Post by Wedi » 09 Aug 2021, 08:19

Ejersa wrote:
09 Aug 2021, 07:22
በአንድ ግንባር ብቻ 14 ካምዮን ሙሉ የገባ ጭንቅላቱ የዞረበት ዞምቢ ለወሬ ነጋሪ አልተረፈም! ግንባር ላይ ያሉት መራዘሙን የጠሉት አይመስልም ፣ ምርታማ ናቸዋ! ከጎሪዋ ወጥታ ከባችሁ ደብድቡኝ የምትል የዱር እንስሳ ምን ትሆን? በቃ ይህች "ጭንቅላቷ የዞረ ዞምቢ" እንበላት"! ውቅያኖሱ መሰልቀጡን ቀጥሏል።

ልብ የሚያሞቅ እረፋድ ላይ መሆናቸውን ከግንባር አረጋግጠናል። ወልድያ ላይ ሁለት ማስወንጨፊያ ተክለው ነበር አንዱ ተመቷል። የቀረችውንም የወገን ሃይል ደግሞ ያጠፋታል። ላሊበላ ግንባር መፈጠራቸውን የሚያስጠላቸው ገጣሚ ገጥሟቸዋል። ምን እንዳትሉኝ! ወደ ላሊበላ እና ወልድያ መስመር ድጋፍ እንዳያልፍ ለማደናቀፍ ወደ ጋይንት አቅጣጫ የተላከው የወንበዴ ቡድን ውቅያኖስ ውስጥ ነው የገባው አይወጣም፣

ደጋግመን እንደምንለው በማያውቀው ቀየ ሰተት ብሎ የገባው ጠላት መውጫ የለውም። እግዚአብሔር እብሪታቸውን አይቶ ግፋቸውን ቆጥሮባቸው ሞታቸውን ደግሶላቸዋል። ደጀኑ ህዝብ ስራው መደገፍ፣ ስንቅ ማቅረብ፣ እና በፅናት በቁርጠኝነት መገኘት ነው። ከአንድ መንደር ተሰባስበው የመጡ ድውዮች ድሮስ የት ሊደርሱ?!
እኔም የምሰማው ተመሳሳይ ዜና ነው!! የአማራ ልዮ ሃይ እና ፋኖዎች ሰሞኑን ከፍተኛ የሆነው የፋሽሽት ትግሬዎችን ወራሪና ዘራፊ ኃይል በማምረት ላይ ናቸው!! :P :P
Please wait, video is loading...

Post Reply