Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Video Of ዘ-ሓበሻ ኒውስ ጥብቅ መረጃ: ኣሸባሪ-የደብረፖርኖ ድንፋታ:--ቅጥረኛው ኣሸባሪ-ትህነግ !!! WEEY GUUD !!!

Post by Za-Ilmaknun » 08 Aug 2021, 22:49

ያሁሉ ሚሳይል፥ አዲስ አበባ ላይ እናዘንባለን ተብሎ የተፎከረበትን አስረክቦ፥ አሁንም ጉድጓድ ዉስጥ ሆኖ ይፎክራል።

የፈደራል መንግስቱ ቦታዎችን ያለውጊያ እያስረከበ ያለበት ሚስጥር እንደተጠበቀ ሆኖ፥ አሁን ላይ ፋኖና የገበሬ ሚሊሻን እንኳን ማሸነፍ አቅቲታል። ማዉራትና ናድረግ ይለያያል። ያው የፈረደበት የትግራይ ወጣትና አዛዉንት ሲያልቅ አርፎ ይቀመጣል። የሱዳን ሰራዊት አብሮት ቢዋጋም ጠብ ያለ ነገር የለም። ነገ ተነገወዲያ ደግሞ ከገባበት ሸጥ ሲለቅም ኡኡታውን እዚሁ አብረን እንሰማለን። ጆ ባይደን ኡኡ ጆ ባይደን ኡኡ ያዋጣው ይሆን?

Post Reply