Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37207
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

JUST IN: ኣሸባሪ-ህወሓት ወደ ወልዲያ ከባድ መሳሪያዎችን ተኩሳለች የደረሰው ጉዳት እስካሁን አልታወቀም!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 08 Aug 2021, 17:47

=================================================================================================
natnaelmekonnen21
በአማራ ሕዝብ ላይ ሂሳብ አወራርዳለሁ ያለው ትህነግ ህፃናት፣እናቶች፣አዛውንቶች ላይ ከባድ መሳርያ በመተኮስ በቀሉን መወጣት ጀምሯል። ወደ ወልዲያ ከተማ ከባድ መሳርያ ተኩሶ ንፁሃንን ገድሏል። አቁስሏል።

አዎ! በአማራ ሕዝብ ላይ ቂም በቀሉን እየተወጣ ነው። በህፃናትና እናቶች ላይ ከባድ መሳርያ ተኩሷል። ማይካድራ ላይ በገጀራና በድንጋይ ነው ሕዝብ የፈጀው። አሁን በከባድ መሳርያ ሕዝብን ካልጨረስኩ ብሏል።

ቂም በቀሉ በአማራ ሕዝብ ላይ ነው!
13m


Post Reply