Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የተላላኪ ሱዳን መቀጣት ለአሜሪካ ጥሩ መልክት ነው

Post by Horus » 08 Aug 2021, 15:10

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ብቻ ሳይሆን አፍሪካን አንድ ለማድረግ የተነሳች አገር ነች ።

አፍሪካ የአለም 5ኛው ሃያል አህጉር ነች ፣ የአፍሪካ የመሬት ቆዳ ስፋት የቻይና፣ የህንድ፣ የምራብና ምስራቅ አውሮፓ፣ አሜሪካና ጃፓን ድምር ቆዳ ስፋት እኩል ነው ።

የአለም ሃያላን ሁሉ ምኞት ይህን ያፍሪካ ግዙፍ ሃብትና ገበያ መቆጣጠርና መስረቅ ነው ።

አላማቸው የአፍሪካ ችግሮ በጦርነት፣ ቀውስ፣ የፖለቲካ፣ የጎሳ፣ የሃይማኖት ግጭት በመወጠር ሃያላን አገሮች አፍሪካን አውቀው የስብርብር መንግስታት ፣ ትናንሽ መንግስታት ሆነው ሃብታቸውን እንዳይጠቀሙ ለማድረግ ነው ። ከ54 አገሮች ግማሹ ቀውስና ጦርነት ውስጥ ነው ያሉት ።

አሜሪካ በአፍሪካ ቀንድ ተላላኪዎች ትፈልጋለች፣ ለምሳሌ የትግሬ ባንዳ፣ ሱዳን፣ እና ግብጽ ...


Last edited by Horus on 08 Aug 2021, 17:11, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የተላላኪ ሱዳን መገሰጽ ለአሜሪካ መልክት መላኪያ ነው

Post by Horus » 08 Aug 2021, 17:10

የባንዳ ትግሬ በላሊበላ እንዳለ ሞተ!
ምቼም የትግሬ ወጣት ቁጥር ባያሌው እየቀነሰ ነው!
ደሞ ምን አለ በሉ እነዚህ ሱዳኖች በትግሬ ዶላር የተገዙ መርሲነሪዎች ናቸው! ወይም ያሜሪካ ሰላዮች ናችው!

Post Reply