መንግስት ለወጣቶች፣የስራ ዕድል መፍጠር ባለመቻሉ፣ወጣቶችን በጦርነት ለመቀነስ ማሰቡ ይፋ እየወጣ ነው።
#በዚህ መሠረት፣ከእያንዳንዱ ቤተሰብ፣አንድና ከዚያ በላይ ወጣቶች፣ለጦርነት በግድጅ እንድሰማሩ አዲስ አበባ ሳይቀር የክተት ጥሪ መታወጁ፣ተገልጿል። #ወጣቶች ከምን ጊዜም በላይ መንቃት ባለባቸው ጊዜ ላይ ይገኛሉ።
#ባለስልጣናት የራሳቸውን ልጅ፣በጋርድ እያስጠበቁ፣እያስተማሩ፣የድሃ ልጆችን፣ለጦርነት መቀስቀሱ ትዝብት ልሆን ይገባናል።
#ሀገር ከተወረረች፣ሁላችንም ለጦርነት ዝግጁ ነን።ነገር ግን የእርስ በርስ ጦርነት፣ለማናችንም የማይበጅ በመሆኑ፣ለተወሰኑ ሰዎች ስልጣን ብለን ደመኛ ጠላት መሆን አስፈላጊ አይደለም። ንቃ!!!!ንቃ።
Please wait, video is loading...