Natnael Mekonnen
22m
ጉድ ፈላ

ጁንታው በዚህ ፎቶ ሽቅብ እያሳቀኝ ነው ይሄ ጋዜጠኛ ብቻውን ነበር ቆቦን የተቆጣጠረው ማለት ነው? ከዚች ፎቶ ውጪ ስለ ቆቦ ሌላ ምስሎችን ፖስት አላደረጉም እውነት ቢሆን ኖሮ በነሱ ቀደዳና የፎቶ አብዮት አቅላችንን ስተን ነበርጉድ ፈላ

ጁንታው በዚህ ፎቶ ሽቅብ እያሳቀኝ ነው ይሄ ጋዜጠኛ ብቻውን ነበር ቆቦን የተቆጣጠረው ማለት ነው? ከዚች ፎቶ ውጪ ስለ ቆቦ ሌላ ምስሎችን ፖስት አላደረጉም እውነት ቢሆን ኖሮ በነሱ ቀደዳና የፎቶ አብዮት አቅላችንን ስተን ነበር.
