Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15420
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

እየሂድኩ - አልሄድኩም፣ ባለህበት እርገጥ - ጠበቅን ጠበቅን ወደ ተስፋዋ ምድር አዱገነት አዲስ አበባ አልደረሱም። የትግሬ ወሬ የካናዳ ብስኩት ጥጋብ እንጅ ሽል አይደለም።

Post by Abere » 24 Jul 2021, 10:32

እየሂድኩ - አልሄድኩም፣ ባለህበት እርገጥ - ጠበቅን ጠበቅን ወደ ተስፋዋ ምድር አዱገነት አዲስ አበባ አልደረሱም። የትግሬ ወሬ የካናዳ ብስኩት ጥጋብ እንጅ ሽል አይደለም።
ትግሬ በወሬ እና በጉራ በእራሱ ላይ 8ኛው ሺ ከዓለም በፊት አስቀድሞ አስገባ። የባዕዳዊያን የጎግ እና ጉግማንጉግ መንግስታትን ወሬ እና መሳርያተቀብለው በደመከልብነት ትግሬዎች በየጢሻው እየረገፉናቸው። የኢትዮዽያ ህዝብ ነጋሪቱን እየጎሰመ ሰራዊቱን ክተት ብሎ የፍፃሜውን ጦርነት እያደረገ ነው። አውሬው (Woyane) እስኪያዝ ድረስ የትግሬ ምጥ ይቀጥላል።