ለራሱ ህፃናት የማይራራ ጁንታ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ሆኖ በዚህ ሳምንት ብቻ ከ100 ሺህ ሰው በላይ ገብሯል!!! ከተቀበሩት እና በሲኖ ትራክ ከተጫኑት አስከሬኖቹ በላይ የጅብ ቀለብ የሆኑትን ፈጣሪ ብቻ ይወቃቸው!!!! ጁንታው ግን ላኪዎቹን ለማስደሰት እዚህ ገባሁ እዚህ ልደርስ ነው እያለ ይለፍፋል!!!! ትግራይ ሰው ላይወጣባት ምላለች!!!! ተረግማለች!!!! ለማገገም በትንሹ 75 ዓመት ያስፈልጋታል!!!! አሁን የቀሩትም በየሰአቱ እየተበሉባት ነው!!!! ሟቹ ግን የድሃው የትግሬ ልጅ ነው!!!! ጁንታው ግዴለውም!!!! ደንታው አይደለም!!!!
ስግብግቡ ጁንታ ለራሱ ብሄር እንኳን ቅንጣት አይጨነቅም!!!! እኔ ከሌለሁ ሰርዶ አይብቀል እንዳለችው አህያ ምንም ትርጉም ለማያመጣበት ስግብግብ ፍላጎቱ ሲል የራሱን ህፃናት አስፈጅቶ ሊጨርስ ሩብ ጉዳይ ደርሷል!!!! ለዚያውም የዋለበትን ቦታ ላያድርበት ነገር የስንቱን የትግሬ ቤት ባዶ ኦና አስቀረው!!!! ልጅሽን ካልገበርሽ ስንዴ አይሰጥሽም እያለ ምርጫውን የስንዴና የሞት አደረገው!!!! በረሃብ ከምሞት በልቼ ልሙት ያለው የትግሬ ህፃን እና ወጣት በሶስት ቀን ስልጠና ወደ ውጊያ ገባ:: ልጅነታቸው እዚያው የሄዱበት የአፋር እና የራያ ምድር ሲሳይ ሆነ!!!! የሟቹ ቁጥር አይነገርም!!!! ቤት ይቁጠረው!!!! የቁስለኛውና የእካል ጉዳተኛው ቁጥር ለጆሮ ሰቅጣጭ ነው!!!!
ጁንታው ግን ይህን ሁሉ ገብሮ ከፕሮፖጋንዳ በቀር ትርጉም ያለው ውጤት አላመጣም!!!! ሰው ከማደናገር የዘለለ የውሸት ደስታ ማሳየት አልቻለም!!!! ይህን ቦታ ያዝኩ ይላል ሁለት ቀን ግን አያድርበትም!!!! ይህን ቦታ አስለቀቅኩ ይላል ያወራል ያስወራል ያራግባል!!! እና ምን ይጠበስ? ስትሉት መልስ የለውም!!!! ጁንታው የትም እንደማይደርስ የውጊያ ሳይንስን ከማይገነዘበው ከሲቪል ማህበረሰቡ በቀር የኢትዮጵያ ሰራዊትም ሆነ የኢትዮጵያ ሰማይ ጠንቅቀው ያውቁታል!!!! ጁንታው ከምላስ በቀር ምንም እንደሌለው ጀነራል አበባው በደንብ ገልጾታል!!!!
ጁንታው ዝም ብሎ የህፃናትን ደም ዛሬም ይገብራል!!!! የትም ግን አያልፍም!!!! ወዴትም አይሻገርም!!!! ምንም ውጤት አያመጣም!!!! ይሄው ከ 60 ሺህ ሰው በላይ በአፋር ገብሮ ከከልዋን አልወጣም!!!! ከኡዋ አላለፈም!!!! የጅቡቲን መንገድ .... ዘግቻለሁ ... እዘጋለሁ.... ልዘጋ ነው .... እያለ የማያልቅ ውሸቱን መተርተር ከጀመረ እነሆ በርካታ ቀናት ተቆጥረዋል!!!! መንገዱ በተጨባጭ ባይዘጋም በምላስ ግን መንገዱን ዘግቶታል!!!! ታዲያ ይህን የተረዳው ጀግናው መከላከያ እንሆ ድምፁን አጥፍቶ ብዙ ሳያወራ የጁንታውን አንገት ይቆርጣል!!!! እስትፋሱን ይዘጋለት ይዟል!!!!
ጁንታው ያወራል!!!! መከላከያ ዋጋውን ይሰጠዋል!!!! ጁንታው ይለፈልፋል መከላከያ ምላሱን ይቆርጣል!!!!! የክልል ልዩ ኃይሎችም ምሱን ያቀምሱታል!!!! እስከዛሬ የሆነው ይሄው ብቻ ነው!!!! ምክንያቱም ወሬና ውሸት ቀለብ አይሆንም!!!! ውሸትና ስንቅ እያደር ይቀላል!!!! አሁን ስንቁም እያለቀ ነው!!!! ሰራዊቱም ተመናምኗል!!!! ቀረኝ የሚለው የለም!!!! ህፃናትን ብቻ ሳይሆን እርጉዝ ሴቶችን እና ልጅ ያዘሉ እናቶችን ጭምር በጦርነቱ ማግዷል!!!! አሁን ቀረኝ የሚለው ትምክህት የለም!!!! ሞቢላይዝ የሚያደርገው ህፃን የለም!!!! አሁን የቀረው የጁንታው ስርዓተ ቀብርን መፈፀም ብቻ ነው!!!! ቀብሩን ለመፈፀምም .... ገብቻለሁ ተቆጣጥሪያቸዋለሁ ካለባቸው ስፍራዎች እንዳይወጣ ዛሬ ሁሉም መውጫ በሮች ተዘግተዋል!!!! ወደፊትም አይሄድም!!!! መሸሽም አይችልም!!!! ቀልድ የለም!!!! ጁንታው ሲቪል ዜጎችን በፕሮፖጋንዳ ቢሸውድም ቀልድና ውሸት በማያውቀው መከላከያ እጅ ወድቋል!!!! ነገ ለማልቀስ... ነገ ጀኖሳይድ ለማለት ...ነገ ድረሱልኝ እዬዬ ... ለማለት ዛሬ እንዲዋሽ ጁንታው ተፈቅዶለታል!!!! አሳሩን እየበላም ቢሆን እንዲዋሽ ግን አልተከለከለም!!!!
መከላከያ አሁን መስሚያ የለውም!!!! ምክንያቱም መከላከያ ይህ እንዲሆንለት ብዙ ደክሟል!!!! ስምንት ወራት ሙሉ ያልተሳካለትና ዛሬ እንደምንም ብሎ ከቆላ ተንቤን እስከ ቦራ ስለዋ ከአክሱም እስከ ግጀት ድረስ እየዞረ ከጉድጓዳቸው እንዲወጡ ቢንከራተት ያላገኛቸውን የጁንታ ሴሎች ይሄው በስንት መከራ እንዲህ እንዲሰባሰቡ ያደረጋቸውንና አባብሎ በእጁ ያስገባቸውን ጁንታና የጁንታ ውላጆች ለነጋሪ ሳያስቀር በአንድ ላይ በመጅ ወፍጮ ይፈጫቸዋል!!!! መከላከያ ቀልድ አያውቅም!!!! እንኳን ደህና መጣችሁልኝ ብሏቸዋል!!!! የቸገረኝ እናንተን ፍለጋ ጉድጓድ ለጉድጓድ መዞር ነበረ:: አሁን ግን ላታመልጡኝ አታሩጡኝ ብሏቸዋል!!!! በእጁ መዳፍ አስገብቷቸዋል!!!! ራሽያ የጀርመንን ጦር ወደሜዳው አስገብቶ አመድ እንዳደረገው ይሄው ሊሆን መከላከያ ቀን ወጥቶለታል!!!! በቀሉን ሊያሳርፍ በሮቹን ዘግቷል!!!! እየሆነ ያለው ይሄው ነው!!!!! ነገ ከነገ ወዲያ ትሰሙታላችሁ!!!! ጁንታው አፋር ላይ ተመናምኖ አልቋል ራያ ላይ ቀብሩ ይፈፀማል!!!!! በቃ!!!!! ይሄው ነው!!!!! ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር!!!!!
Dejene Assefa
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ሃሎ ሃሎ ሃሎ ጁንታ! ይሰማል???? እንኳን ደህና ተሰባስባችሁ መጣችሁ ብሏል መከላከያ!!!!
Ejersa wrote: ↑23 Jul 2021, 19:19ለራሱ ህፃናት የማይራራ ጁንታ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ሆኖ በዚህ ሳምንት ብቻ ከ100 ሺህ ሰው በላይ ገብሯል!!! ከተቀበሩት እና በሲኖ ትራክ ከተጫኑት አስከሬኖቹ በላይ የጅብ ቀለብ የሆኑትን ፈጣሪ ብቻ ይወቃቸው!!!! ጁንታው ግን ላኪዎቹን ለማስደሰት እዚህ ገባሁ እዚህ ልደርስ ነው እያለ ይለፍፋል!!!! ትግራይ ሰው ላይወጣባት ምላለች!!!! ተረግማለች!!!! ለማገገም በትንሹ 75 ዓመት ያስፈልጋታል!!!! አሁን የቀሩትም በየሰአቱ እየተበሉባት ነው!!!! ሟቹ ግን የድሃው የትግሬ ልጅ ነው!!!! ጁንታው ግዴለውም!!!! ደንታው አይደለም!!!!