Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና : ጀግናው የትግራይ መከላከያ ሃይል ወልድያን ገቢ አደረገ

Post by Thomas H » 19 Jul 2021, 22:50

የቆቦው ጉዳይ አልቆለት አሁን ወልድያ ገቢ ሆናለች :: በነገራችን ላይ "አልውሃ" በቆቦና በወልድያ መካከል እንደሚገኝ ያውቃሉ?
ጀግናው የትግራይ መከላከያ ሃይል በአፋርም እይገሠገሠ ነው:: ይህን ተከትሎ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አፋር ሰመራ የሚያደርገውን የአውሮፕላን በረራ ማገዱ ተሰማ::



Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 47691
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: ሰበር ዜና : ጀግናው የትግራይ መከላከያ ሃይል ወልድያን ገቢ አደረገ

Post by Halafi Mengedi » 19 Jul 2021, 23:00

Over 20 banks in Samra which more than the entire Bandaland banks are being closed too. Where are the Amhara in Qebo is the question for Tigrayans not liberating Qebo from their own as used to be???

Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ሰበር ዜና : ጀግናው የትግራይ መከላከያ ሃይል ወልድያን ገቢ አደረገ

Post by Thomas H » 19 Jul 2021, 23:04

የአብኑ መሪ ለመጨረሻ ጊዜ ፎቶ የተነሣበት ቦታ :: ቆቦን ወክሎ ነበር ለፓርላማ የተወዳደረው







ንፁህ አማራ





https://www.facebook.com/Ashenafi.Babanto/

Post Reply