utSp1honsoerede ·
ልዩ መረጃ ከአፋር
#Ethiopia : ወጣቶችን ከተረፈው ልዩ ሀይል ጋር ህጻናትን ጭምር በመሰብሰ እንደ አንበጣ መንጋ በየ ቦታው ጥቃት እየሰነዘረ ያለው የጁንታው ታጣቂ በራያ ግንባር የከፈተውን ተኩስ ወደጎን በመተው ወጣቱን ሰብስቦ በአፋር ክልል ጥቃት የሰነዘረው ትርፍራፊ የህወሓት ታጣቂ ሰላማዊ ሰዎችን መግደሉ ይታወቃል ይህ ተረፈ የህወሓት ታጣቂ ዛሬ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 10 ሰአት ጀምሮ በጀግናው አየር ሀይላችን ሂሊኮፕተር በዞን 4 አውራ ጎሊና እና ዬሎ አካባቢ ሲለቀም አምሽቷል:: ከአፋር መንግስት የደረሰኝ መልክት እንደሚያሳየው ጥቃት የፈጸመው የጁንታው ታጣቂ አንድ በአንድ መለቀሙንና ከባድ ኪሳራ እንደደረሰበት ያመለክታል:: ሙሉ መረጃውን ነገ ይዤ እመለሳለሁ
