Anti-Abiy Coup D'etat Group: We look at the world once, in childhood. The rest is memory
እኔ ያሬድ ጥበቡን የማቀው ተፈሪ መኮንን ነው፣ ታምራት ከሴንትጆ! ዛሬ ከዚህ ሁሉ ድራማ በኋላ በዚህ በመሸ ሰዓት መፈንቅለ መንግስት ወይም ግዜያዊ ሕዝባዊ መንግስት ቅዠት ላይ ተመልሱ ሲባል it brought Louise Gluck to my mind who said " we look at the world once, in childhood. The rest is memory. ይህ ነገር እውነት ሆኖ እነ ታምራት እንደ ገና ቃሊቲ ከወረዱ ከመገረም አልፌ በሳቅ የምፈነዳ ይመስለኛ! ሲያልቅ አያምርም ይባል የለ!!!