Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 18 Jul 2021, 17:33
- የፋኖ (ይኅ ኢትዮ ዘሀበሻንና ኢሣትን ይጨምራል) ርዕዮት ዝም አንልም የሚልና ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል የሚል እንደሆነ እነ ሀብታሙ አልሸሸጉም፡፡
- መታገያ ምክንያታቸው (cause) የተገኘው በታዋቂው የሀሁ ምሁራን (ድንቄም ምሁር) የEthio 360 በቀቀኖች ላቦራቶሪ ውስጥ ነው፡፡
- እንደሚከተለው ተቀርጾ ለወሳኝ ድል ወደ ወሬ ሜዳ ገብተዋል፡፡
- 1. ተረኞቹ ለእስክንድር ልደት ኬክ ወደ እስር ቤት እንዳይገባ ስለአደረጉ 3ኛ የዓለም ጦርነት እንቀሰቅሳለን
- 2. አማራ ከተማ ነዋሪ ነው፡፡ አማራን እንደ ጠላት የሚመለከተው ህወሀት ሆን ብሎ የፈጠረው የከተማ ረሀብ ልመና እንዳይስፋፋና አማራ በረሀብ ተቆራምቶ እንዲሞት ነውና ለሰብዓዊ ልመናችን ቀጣይነት እንታገላለን ይላል፡፡