የጎጃም እና የጎንደር አለመግባባት በአፄ ቴዎድሮስ ጊዜ ነው የጀመረው እና አገኘሁ ተሻገር አሁን ጎጃሜዎች እና ወሎዬዎች ቅዘናሞች ናቸው ያለው ከመሬት ተነሥቶ አይደለም

ወሎና ጎጃም ግን ምክንያት እያበዛ እያስቸገረን ነው።አንዴ ጥይት አለቀብኝ፣ አንዴ ተቅማጥ ያዘኝ እያለ ነው።"
ጎንደሬው አገኘሁ
አማራ ከሞተ ቆይቷል የአገኘሁ ንግግር ቀብር ነው፡ አሁን እርማችሁን አውጡ።አበበ ገላው
በወሎና በጎጃም ከፍተኛ የስነ-ልቦና ውድቀት ተከስቷል አሉ ጎንደሬው አገኘሁ ተሻገር
አሁን ሚስጥሩ ወጥቷል እና ጉዴ ወጣ ማንነቴ ታወቀ ብሎ እዬዬ ማለት ዋጋ የለውም


