Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የትግራይ ጦርነት ሁለት ምክንያቶች: 1ኛ ideological ነው ( centralized ስርአተ-አስተዳደር) 2ኛው የአማራ ልሂቃን ግዛት የማስፋፋት ወይም ርስት የማስመለስ ፕሮጀክት ነው

Post by sarcasm » 17 Jul 2021, 19:13

በትግራይ ህዝብ ላይ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለውን ethnic profiling አጥብቀን ማውገዝ አለብን። ይህን ማለታችን ለጊዜው ለውጥ ባያመጣም ከታሪክና ከህሊና ተወቃሽነት ያድነናል። መደበኛ ነዋሪን በማንነቱና በሚናገረው ቋንቋ ላይ ተመስርቶ ማዋከብ abhorrent ተግባር ነው። ባጠቃላይ በአንድ ህዝብ ላይ በቅንጅት የታወጀው ጦርነት አስደንጋጭ ነው። የክልል መሪዎች ታሪካዊ ስህተት ፈፅመዋል።

ጦርነቱ ሁለት ዋነኛ ምክንያቶች አሉት።

#አንደኛው ideological ነው; ጠሚውና ቀኝ አክራሪ ጀሌዎቹ የአጼዎቹን ሞዴል ከሞላ ጎደል የሚከተል አንድ መሪ (ንጉስ) በሁሉ ነገር ላይ አዛዥ ናዛዥ የሚሆንበት centralized ስርአተ-አስተዳደር ይናፍቃሉ።

#ሁለተኛው የአማራ ልሂቃን የሚያቀነቅኑት ግዛት የማስፋፋት ወይም ርስት የማስመለስ ፕሮጀክት ነው። ነገር ግን ለሁለቱም ልዩነቶች መፍትሄው ድርድርና ውይይት እንጂ ጦርነት አይደለም።

ጦርነቱ የሚካሄደው ህወሃት ለአመታት ለበደለችው በደል ለመቅጣት ነው የሚል ፕሪቴክስት ቢሰጠውም መሰረታዊ ምክንያቱ እሱ አይደለም። ለሱስ ቢሆን ለ27 አመታት ከህወሃት ጋር በጁኒየር ፓርትነርነት ህዝብን ሲጨቁኑና ሲገርፉ የኖሩት ኦህዴድና ብአዴን እንዲሁም በቅርብ የተወዳጇቸው የደርግ ርዝራዦች በየትኛው የሞራል ልእልናቸው ነው ፍትህ ሰጭ የሚሆኑት?

አንድ ሰው ጦርነት ዘላቂ መፍትሄ አያመጣም ሲል ተከትሎ 'የህወሃት ተላላኪ' የሚል አስቂኝ ክስ ይወረወራል። ከላይ እንዳልኩት ለ 27 አመታት ለህወሃት በመላላክ ወገቡ የጎበጠ ካድሬ የህወሃት ተላላኪ ሊለኝ የሞራል ልእልና የለውም። ብዙዎቻችን ትናንትም ለአንዲት ቀን እንኳን አልተላክንም ዛሬም የመላክ እቅድ የለንም። እኔ በግሌ ለየትኛውም አካል አልተላኩምም አልላክምም። ንጉሱ ሀገር ሲያወድሙ ግን በጭብጨባ ግፋ በለው ለማለት ህሊናችን አይፈቅድም።

እውነቱን ለመናገር የአብይ ህልም እንደ #ቦካሳ ሁሉም ፀጥ ለጥ ብሎ የሚገዛለት emperor መሆን ነው። አምባገነኑ ቦካሳ የመካከለኛው አፍሪካ ኢምፓየር እገነባለሁ እንዳለው ሁሉ አብይም የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በሱ አገዛዝ ስር ወድቀው ሲያልም አድሮ ነው የሚነቃው። ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለቀጠናው ንግስናዬ በመለኮታዊ ሃይል preordained (አስቀድሞ የተፃፈ) ነው ብሎ ያምናል። በቀላሉ ሲገለፅ አብይ glorified version of Tamerat Negera ማለት ነው። እዚሁ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የምናውቀው ታምራት ኢትዮጵያ ከደቡብ አረቢያ እስከ ደቡብ አፍሪካ ያሉትን ግዛቶች በመውረር አማርኛ ተናጋሪ አድርጋ ማስተዳደር አለባት ብሎ የሚያምን ነሆለል ነው። የሱን ኢምፔሪያሊስታዊ ዲስኩር ከቁም ነገር የሚወስድ ሰው የጠፋው ስልጣን ስለሌለው ብቻ ነው።

የታምራት ነገር ከተነሳ የሰሞኑን rant አይታችሁለታል? ታምራት ላይ ብዙ ትችቶች ማቅረብ ይቻላል። እኔ እንደምጠራጠረው ሁሉ ጤነኝነቱንም መጠራጠር ይቻላል። እሱ አብይን የሚገልፅበትን መንገድ ግን ሳያደንቁ ማለፍ ይከብዳል። አበው ምንና ምን ይተያያል ካብ ለካብ እንዲሉ የሰውየውን አስተሳሰብ ልክና ፍላጎቱን በሚገባ ተረድቶታል። ጠሚውን "ፌስቡክ ላይ ተጥዶ የሚውል በፌክ ኒውስና በዳንኤል ክብረት ትርኪምርኪ ተረት ተረቶች ሊያምታታን የሚፈልግ ሰው ነው" ነው ያለው? ሃሃ ገንቱ የገንቱ አካሄድ መቼም አይጠፋውም። አልተሳሳትክም ታሜ።

የሆነው ሆኖ የጦርነት ጉሸማውን ገታ አርጉትና ይህን ምስኪን ህዝብ ሰላም ስጡት። በጎ ፈቃዱ ካለ የትኛውም ጉዳይ በውይይትና ድርድር ይፈታል። የትግራይ ህዝብንም እንደጠላት ማዋከብ ይቁም። ምሳሌ ከፈለጋችሁ የቄሮን የአራት አመታት ትግል መመልከት በቂ ነው። ህወሃት-ኢህአዴግ ላይ ያ ሁሉ እሳት ሲነድ ሰውን በማንነቱ የማጥቃት ፍላጎት ፈፅሞ አልነበረም።

ዛሬም የኦሮሞ ህዝብም ሆነ ሌላው ብሄር ብሄረሰብ የትግራይ ህዝብ በማንነቱ ሲጠቃ ማየት አይፈልግም። ንጉሱም ሰከን እንዲሉ የምትቀርቧቸው ምከሩልን። መቼም ትችት አይወዱም።
Please wait, video is loading...

Axumezana
Senior Member
Posts: 19156
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የትግራይ ጦርነት ሁለት ምክንያቶች: 1ኛ ideological ነው ( centralized ስርአተ-አስተዳደር) 2ኛው የአማራ ልሂቃን ግዛት የማስፋፋት ወይም ርስት የማስመለስ ፕሮጀክት ነው

Post by Axumezana » 17 Jul 2021, 23:28

Abiy has been making mistake after mistakes and he has been constantly lying. He has now reached to the point of collectively punishing and terrorizing Tigrayans that are living out of Tigray. Shame to him!

Selam/
Senior Member
Posts: 17840
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የትግራይ ጦርነት ሁለት ምክንያቶች: 1ኛ ideological ነው ( centralized ስርአተ-አስተዳደር) 2ኛው የአማራ ልሂቃን ግዛት የማስፋፋት ወይም ርስት የማስመለስ ፕሮጀክት ነው

Post by Selam/ » 17 Jul 2021, 23:45

Kichamo Komalo - You forgot the 3rd reason, which is the most important: Woyane warts are evil & cursed. KIFFU!

sarcasm wrote:
17 Jul 2021, 19:13

Post Reply