Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ኦሮሞ አማራን ከዳና ኦሮሞ አማራን ነጻ ሊያወጣ ይገባል አላችሁ? አማራ ራሱን ችሎ ላይዋጋ ነው እንዴ ሲያቅራራ የኖረው? አማራ ይባስ ብሎ ብሔሮች ነን እያለ ጩኀት እያቀለጠም ነው፡፡

Post by AbebeB » 13 Jul 2021, 19:37

  • ኦሮሞ አማራን ከዳና ኦሮሞ አማራን ነጻ ሊያወጣ ይገባል አላችሁ? ለማንኛውም አንዱን ምረጡ፡፡
  • ጥያቄዬ ግን: አማራ ራሱን ችሎ ላይዋጋ ነው እንዴ ሲያቅራራ የኖረው?
  • አሁን ላይማ አማራ ይባስ ብሎ ኢትዮጵያኖች ብሔር/ብሔረ-ሰቦች ነን እያለ ጩኀት እያቀለጠም ነው፡፡
  • ችግሩ በደህና ጊዜ ያላወመጡት ቆማጣ በብርድ ጊዜ ለመታቀፍ ያስቸግራል እያለችሁም አልነበር ገዶች አማርኞች?