Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 13 Jul 2021, 14:51
አስቸኳይ መልዕክት መከላከያ ሰራዊት ውስጥ ያሉ የአማራ ጀንራሎች፣ የጦር መኮነኖች እና ተራ ወታደሮች
እየሸሸ ወደ አዲስ አበባ እያመራ ባለው የመከላከያ ሰራዊት ውስጥ ያሉ የአማራ ጀንራሎች፣ የጦር መኮነኖች እና ተራ ወታደሮች የሴረኛው የአብይ አህመድ የግል የስልጣን ጠባቂ ከመሆን ይልቅ በአስቸኳይ የያዙትን መሳርያ እና ትጥቅ ይዘው ከአማራ ህዝባቸው እና ከአማራ ልዮ ሃይል ጋር በመሆን ህዝባቸው ከዘር ፍጅት ሊታደጉ ይገባል!!

-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 13 Jul 2021, 14:59
"የአማራ ክልል ወልቃይትንና ራያ በጉልበት መውሰዱ፤ ጉልበትን የመተዳደርያ ደንብ እያደረግነው ነው። ምን ዓይነት ሞዴል ነው? ኦሮምያ ሄዶ ኣንዱን ዞን ቆርሶ ቢወስድ እንዴት ሃገር እንሆናለን? በጣም ኣደገኛ የሆነ ነገር ነው ሊከተል የሚችለው። Pretext ሊያስቀምጥ ይችላል። ኣዲስ ኣበባ ላይ የኦሮሞ ብሔርተኞች፤ what if ኣንድ ቀን እንደዛ እናድርግ ቢባል?
በሕግ ነው ነገሮች መሆን ያለባቸው ... ሕግ ውስጥኮ ሁሉንም ነገር ሊመቸን ኣይችልም። ። የአማራ ልዩ ሃይል ከትግራይ መውጣት ኣለበት።
በጣም ኣደገኛ የሆነ ነገር ነው ሊከተል የሚችለው። Pretext ሊያስቀምጥ ይችላል። ኣዲስ ኣበባ ላይ የኦሮሞ ብሔርተኞች፤ what if ኣንድ ቀን እንደዛ
እናድርግ ቢባል? የሰሜን ኤሊቶች ማወቅ ኣለባቸው። ድሬዳዋኮ ኣንድ ግዜ በኦሮምያ ክልል ውስጥ ነበረች" ዶ/ር ደረጀ ገረፋ
ለምንድ ነው ከሌላ አካባቢ የሄደ መከላከያ የአማራን ርስት ለማስመለስ የሚዋጋው? pretextu በጣም ኣደገኛ ነው የሚሆነው
[/size]