Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"ይሄን ጦርንት ኣይጨርስም የኢትዮጵያ መንግስት፤ ለዶ/ር አቢይ ነግሬዋቸዋለሁ" ኮሎኔል ገመቹ አያና (በአካል ቀርበው ምክር የለገሱት በሽብር ክስ በእስር እንዲማቅቁ የተደረጉት)

Post by sarcasm » 13 Jul 2021, 10:42

- ኮሎኔል ገመቹ አያና ይናገራል!
••• !
ወደፊት ሊከሰት የሚችለውን ሁሉ በወንድማዊነት ቀርበው በአካል ጭምር ምክር የለገሱትን በጠላትነት ቆጥሮ በሽብር ክስ አወሳስቦ በእስር እንዲማቅቁ ያደረገ መንግስትና ይህን ሃቅ እያየ እየሰማ አይኔን ግንባር ያድርገው፣ ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ግፋ በለው ሲል የከረመ ህዝብ፣ በግፍ እስር እየማቀቁ ባሉት ጀግኖች ስም ገና ጥይትና ችግር እየተፈራፈቀ ይቆላዋል!
Please wait, video is loading...