#ሰበር_ዜና
********
በኢትዮጵያ መንግስት የተኩስ አቁም ጥሪ ያልተቀበለው የህወሓት ታጣቂ ቡድን በኮረም በኩል በከፈተው ትንኮስና ተኩስ በአማራ ልዩ ሀይል ሙሉ በሙሉ ተመክቶ እየተደመሰሰ ይገኛል:: አሻፈረኝ ያለው የህወሓት ታጣቂ ቡድን ኮረም ላይ መሳሪያ የያዙ ልጆችና ሽማግሌዎች መሸሽ የማይችሉ የህወሓት ታጣቂዎች በተደረገባቸው የመልስ ጥቃት ሳይሸሹ ቀርተው ኮረም እሬሳ በሬሳ ሆናለች::
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40