Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15418
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የአማራ እራስ የመከላከል ዘዴ ትክክል አይደለም - በእራሱ የግብ በር ብቻ መከላከል ስህተት ነው። ትግራይ ወስጥ ቢያንስ 50 ኪ.ሜ. መግባት አለበት።

Post by Abere » 12 Jul 2021, 11:39

የአማራ እራስ የመከላከል ዘዴ ትክክል አይደለም - በእራሱ የግብ በር ብቻ መከላከል ስህተት ነው። ትግራይ ወስጥ ቢያንስ 50 ኪ.ሜ. መግባት አለበት።
መከላከል ብቻ የደካማዎች ምርጫነው ማጥቃት የሌለበት መከላከል የደንቆሮዎች መንገድ ነው። ይኸ የብልፅግናዎች ሰብዓዊ ተናጠል ተኩስ አቁም ከሆነ እንደ ሶፍት ጨባብጣችሁ ሽንት ቤት ጨምሩት። የትግሬ ወያኔ ሁል ጊዜ የማጥቃት ፈቃድ ተሰጥቶታል አማራ ግን መከላከል ብቻ - ኢ-ፍትሃዊ ኢ-ሞራላዊ አቋም:: The odd of out of a thousand trails one day to flood into Amhara land and cause catastrophe is high. The toss is no conducted using biased die. There is equal probability of occurrence , the experiment is designed for the dice to roll in TPLF's favor. Please Amhara don't be Lame-Bora, go well deep into Tigray and create a defense line there, don't only defend but also attack.