Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

የ3ቀን ተኮስ አስተምሮ ለሞት የሚማምግድ አሸባሪ!

Post by Ejersa » 12 Jul 2021, 07:37

ህወሓት እነዚህን ህፃናት 3ቀን መተኮስ ብቻ አስተምሮ ለሞት እየማገደ ነው ይህን የሚጠይቅ የትግራይ አርቲስት ባለሀብት ዲያስፓራ የለም:: ዛሬ ኮረም ላይ አሁንም ውጊያ ላይ ናቸው ክላሽ ብቻ የታጠቀው የህወሓት ታጣቂ ልጆች እንደ ቅጠል እየረገፉ ነው እስክመቼ?

አንድም የትግራይ ህዝብ አልቀረም ፤ በኮረም ግንባር ክላሽና ገጀራ ይዞ ነው የመጣው ፤ አሁን እንደቅጠል እየረገፉ ነው ፥ የሚፈሰው ህዝብ ተገድሎም አያልቅም ፥ አሁን ውጤታማ ሥራ የሚሰራው ቦንብ ሆኗል ፤ ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ነው የሚታይባቸው ፤ እንደ በግ እየተጋፋ ነው የሚመጣው የእኛም ልዩ ሀይል አጨዳ ላይ ነው

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: የ3ቀን ተኮስ አስተምሮ ለሞት የሚማምግድ አሸባሪ!

Post by Ejersa » 12 Jul 2021, 07:49

ሰበር ዜና!
በኢትዮጵያ መንግስት የተኩስ አቁም ጥሪ ያልተቀበለው የህወሓት ታጣቂ ቡድን በኮረም በኩል በከፈተው ትንኮስና ተኩስ በአማራ ልዩ ሀይል ሙሉ በሙሉ ተመክቶ እየተደመሰሰ ይገኛል:: አሻፈረኝ ያለው የህወሓት ታጣቂ ቡድን ኮረም ላይ መሳሪያ የያዙ ልጆችና ሽማግሌዎች መሸሽ የማይችሉ የህወሓት ታጣቂዎች በተደረገባቸው የመልስ ጥቃት ሳይሸሹ ቀርተው ኮረም እሬሳ በሬሳ ሆናለች::

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: የ3ቀን ተኮስ አስተምሮ ለሞት የሚማምግድ አሸባሪ!

Post by Hameddibewoyane » 12 Jul 2021, 09:16

:shock: :shock: :shock: :shock:
Ejersa wrote:
12 Jul 2021, 07:37

Post Reply