ለኢትዮጵያ ፖለቲካ የማይመጥኑ ኢትዮ360ች ከቁልቁለት ወደ ገደል ውርደት
እነዚህ ሰዎች መካሪ ይፈልጋሉ፣ ለጥሞና፣ ለንባብ፣ ለምርም፣ለዝምታ ግዜ የሌላቸው 24/7 የቆጥ የባጡን ሲለፍፉ አንድ ቀን እንኳ ቆመው ራሳቸውን የማይመረምሩ ናርሲሲቶች ማፈር አለባቸው ። ባልደራስ ለምን ተሸነፈ? ኢትዮ360 እስቲ ላንድ ወር ዝም ብላችሁ የናንተን ምናብ ሳይሆን ስለ ሪያሊቲ አንብቡ፣ ዝም በሉ! ጸጋዬ ገብረ መድህን ዝም ያልክ እንደሆን (አይምሮህ) ይነግርሃል አንዳች እውነት ብሎ ነበር!!! እስቲ ትንሽ ግዜ ዝም በሉና ራስችሁን ተመልከቱ፣ ራሳችሁን ተቹ !!!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13230
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ለኢትዮጵያ ፖለቲካ የማይመጥኑ ኢትዮ360ች ከቁልቁለት ወደ ገደል ውርደት
Horus,
I think that the first person who hinted on where the guys of so called Ethio 360 come from and what they are upto was Dr. Dagnachew Assefa of AA University, but you can correct me. He smelt the toxic voices these guys are carrying around after he even met them in person in the US after the current change, which came in the year 2018 (I heard him speaking about such an encounter somewhere) followed their messages over the media and sensed about what their mission could be.
I didn't even knew him before the current change and ever since I started to listen to his views on some of the interviews he gave to media I couldn't help but concur to his views and I do admire his sense of truthfulness.
When he gave the hint you were the one on this forum who was making barrages of name callings and personal character assassinations against him, you didn't stop with disagreeing with his views, you went much beyond that.
Here one of the links that you were posting back then, which you did in support of the likes of Ermias Legesse and disparaging Dr. Dagnachew Assefa.
viewtopic.php?f=17&t=94306&p=562362&hil ... ew#p562362
Now, it makes no sense if you complain about Ermias Legesse and his cohorts after you were part of the chorus to empower the same folks, if you don't openly apologize with Dr. Dangachew Assefa, on whose right you transgressed, in my view.
To be credible you need to also apologize to Dr. Dagnachew.

DDT
ብልት ቁጠር ቢሉት ጣፊያ አንድ አለ እንዳይሆን ዳኛቸው በጀርባው አጥንት የሌለው የመሸታ ቤት ፈላስፋ ነው! እሱን ተወው ! ያ የሆነው ሺመልስ አብዲሳ የዳኛቸው ተማሪ የነበረ ያምቦ ኦሮሞ የኦሮሞ ፕሬዚዳንት ሲሆን ወሎዬው ዳኛቸው አምቦ ደረስ ሄዶ ደስታውን መቆጣጠር አቅቶት ሲሳከር የነበረ ግዜ ነው ከኤርሚያ ለገሰ ጋር ፖለሚክስ የገጠሙት ። ያኔ ኤርሚያስ ትክክል ነበር ። በኋላ አማራ በምድረ ኦሮሞ ሲያልቅ ዳኛቸው ራሱን ከተረኞቹ አራቀ። ዳኛውቸው የፖለቲካ ሃሁ አያቅም፣ እሱ ይህ ነው የምትለው ፖለቲካ የለውም ። የዛሬ አመት የዘውድ አገዛዝ አቀንቃኝ ነኝ ሲል ነበር ። እሱ የወሎ ነጋዴ ልጅ እንጂ የነጋሲ ደም የለውም ። እሱም መሰል አድር ባይ ሰካራሞች እነ ገነነው አሰፋ፣ እነ ገነት ዘውዴን አታንሳብኝ ።
ግ ን እነ ተቦርነ በየነ፣ እነ ኤርሚያ በአቢይ ግላዊ ጥላቻ ሲነዱ ሲነዱ ጸረ ኢትዮጵያ ፍልስፍና ጭቃ ውስጥ እየተደፈቁ ነው ። አሁንም ወጥተው ኢትዮጵያን ይቅርታ ጠይቀው ከታረሙ ተመልሼ እሰማቸዋለሁ ። ያው ግዜ ሁሉን ይበላል እንደ ተባለው የነሱም የፖለቲካ ህይወት ማብቂያ መድረሱ ነው ማለት ነው ። መቼስ ማልጎጠኒ የተፈጥሮ ህግ ነው !

Abet wushet, abet wushet!Horus wrote: ↑11 Jul 2021, 14:28DDT

I have seen somewhere a video, wherein he was in America attending some sort of meeting and the mob around Ermias Legesse was trying to win him to its side in futile, Dr. Dagnachew told the mob that he is not in their club. Antem enda Ermias tewashale, aygermem. It was not in Ambo, provide your evidence.
If you thought Dr. Dangnachew distanced himself from the ከተረኞቹ, then you are also completely wrong and your hate against him is not based on substance. That is the difference.
Here listen to his very recent speech, you damaged your own credibility, if there was some left.