Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የእግዜር ሥራ ይደንቃል።ወያኔ አማራን አከርካሪቱን ሰብራ ለመኖር በሰው ሃይል ሊስራ የሚችልውን ሁሉ ለ30 ዓመታት አድርጋ ነበር። እግዜር ግን እራሷን ቅስሟን ሰበረው።

Post by Abere » 05 Jul 2021, 17:56

የእግዜር ሥራ ይደንቃል።ወያኔ አማራን አከርካሪቱን ሰብራ ለመኖር በሰው ሃይል ሊስራ የሚችልውን ሁሉ ለ30 ዓመታት አድርጋ ነበር። እግዜር ግን እራሷን ቅስሟን ሰበረው።

በውጭ በምዕራባዊያን ዐማራን ጥርስ ውስጥ በማስገባት፣ በአገር ውስጥ አማራን ያገለለ በእራሷ ልክ የተሰራ ህገመንግስት፤ ከዚያ በላይም ኦሮሞን በማታላል በአማራ ላይ ዘበኛ በማድረግ ኦነግን መጠቀሚያ ማድረግ፣የአገሪቱን የመከላከያ ኃይል እና እሴት ፹ በመቶ ትግራይ ማስቀመጥ ሚሳይላ መታጠቅ፣ በዲስኩር የአማራን ማንነት ማጠልሼት ወዘተ ለ 30 ዓመታት። እግዜር ግን ይህን ሁሉ ሴራ ማንም ባለገመተው መንገድ እንደ ማለዳ ጤዛ አረገፈው። ስይታክቱ 30 ዓመታት የታገሉት ዐርበኞች ፅናት ሲገርመኝ የአምላክ እጅ ደግሞ እፁብ ድንቅ ነው።