Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ሽንፈት የጦርነት አንዱ ገጽታ ነውና ተቀብለህ ለእርቅ ሥራ! - ተጻፈ በጋዲሳ ሆማ

Post by sarcasm » 05 Jul 2021, 04:18

እንደ ኢትዮጵያኒስቶች እይታ ከሆነ Washington Post, New York Times, Financial Times, Aljazeera, The Gurdian, The Economist, Reuters, AFP, BBC, Addis Standard, UNICEF, WFP, OCHA, and diplomats foreign countries diplomats etc የወያኔ pay check ተቀባዮችና በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ፕሮፓጋንዳ እየሠሩ ናቸው።

ከጣራ በላይ በሆነ ድፍረት እኛ የምንለውን ብቻ ተቀበሉ ይላሉ።

ሽንፈት የጦርነት አንዱ ገጽታ ነውና ተቀብለህ ለእርቅ ሥራ!
Please wait, video is loading...