Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

"ኣምሓራይ" ጌታቸው ረዳ በትግራይ ከፍተኛ ተቃውሞ እየደረሰበት ነው!! የትግራይ ህዝብ ራያን አማራ ከወሰደው አንተ ከዚህ ምን ታደርጋለህ እያለው ነው!!

Post by Wedi » 05 Jul 2021, 04:18

"ኣምሓራይ" ጌታቸው ረዳ በትግራይ ከፍተኛ ተቃውሞ እየደረሰበት ነው!! :lol: :lol: :lol:

ጌታቸው ረዳ መቀሌ ውስጥ በሄደበት ቦታ ሁሉ በጥፊ እየተመታ ነው!!

በመቀሌ/ትግራይ የጌታቸው ረዳ ተቀባይነት እየቀነሰ ነው። ተጋሩዎች እርስ በርሳቸው እየገዳደሉ ነው። አብዛኛዎች የትህነግ/ህወሃት ባለስልታኖች በጦርነቱ ሲደመሰሱ እና ሲገደሉ ጌታቸው ረዳ ከአብይ አህመድ ጋር የሆነ ሴራ ሰርቶ ካልሆነ እንዴት ልተርፍ ቻል የሚለው እና በተጨማሪም ጌታቸው ረዳ ራያ ተወላጅ ስለሆነ ትግራይን መምራት አይችልም የሚል የህዝብ ተቃውሞ እየተሰማ ይገኛል።

ይህ ፎቶ ጌታቸው መንገድ ላይ ድንገት የገጠመውን የህዝብ ተቃውሞ በመሸሽ ከጠባቂዎቹ ጋር ወደ አንድ መኖሪያ ቤት ዘሎ ሲገባ አንዲት እናት በጥፊ ሲቀበሉት ያሳያል። ሰምኑንም ጌታቸው ረዳ መቀሌ ውስጥ በህወሃት ካድሬዎች በተደረገበት የግድያ ሙከራ ሮጦ እንዳመልጠ የሚታወቅ ነው፡፡

Please wait, video is loading...