ግዙፉ የትግሬ ስህተት፡ ሰደህ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት!
ድፍን 27 አመት ኢትዮጵያን ዘርፎ ያልጠገበ በአሜርካ ስንዴ ነጻ አገር ሊሆን ይቃዣል !! ከታችህ ያለው ዘፋኝ ምን አለ መሰላችሁ? የቆጡን ልትይዝ ስትንጠራራ ብብቷ ያለው የትም ተዘራ ፣ ከዚህ የባሰ የለም ኪሳራ
Last edited by Horus on 04 Jul 2021, 14:55, edited 1 time in total.
Re: ግዙፉ የትግሬ ስህተት፡ ሰደህ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት!
የትግሬ ህዝብ መሪነት የሚባል ነገር እንደ ሌለው ለማየት የጌታቸው ቀልድ መሰል ያላዋቂ የድርድር ነጥቦች በቂ ናቸው
Re: ግዙፉ የትግሬ ስህተት፡ ሰደህ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት!
ድርድር በሌለበት ስለ ቅድመ ሁኒታ የሚቃዥ የትግሬ አሸባሪ ድራማ፣ አሁን የትግሬ ችግር የጌታቸው ረዳና የሱዛን ራይስ ራስ ምታት ነው !
Re: ግዙፉ የትግሬ ስህተት፡ ሰደህ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት!
የሰብዓዊ ርህራኄ ተናጥል የተኩስ አቁም ችሮታ እና የድርድር ትርጉም የማይገባው ገልቱ ነው ወያኔ ማለት። ትግሬ ተበክሎ ሃሽሽ እያጨሰ ነው የሚያስበው ያስብላል። አገኜሁ ተሻገር እንኳን ከቅዠታም ምናባችሁ ንቁ ብሎ በኃይ-ለቃል አንክሮ አስገነዘባቸው። ገና ትንሽ የቀረች ዕዳ እጃቸው ላይ አለች እርሷን ከፍለው ይሰናበታሉ።
Re: ግዙፉ የትግሬ ስህተት፡ ሰደህ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት!
ራያ አማራ መልሶት የራያው ተወላጅ የትግሬ መሪ ሆኖ (የቀድሞ አቤ ጉበኛው በሰይፈ ነበልባሉ ይህን የክብት እረኛ እንዴት የህዝብ መሪ ታረጉታላችሁ ብሎ ነበር) ሰባቱ የትግሬ ችግሮችን ድርድር በሌለበት ቅድመ ሆኔታ ሲል ደርድሮልናል! እነሱም ...
ትግሬ መሪነት የለውም
ትግሬ ራያና ወልቃይት የለውም
ትግሬ ባጀት የለውም
ትግሬ መብራት የለውም
ትግሬ ቴሌኮም የለውም
በትግሬ አይሮፕላን አይገባም
ትግሬ መሰረተ ልማት የለውም
እነዚህ የትግሬ ችግሮች እንጂ ከአቢይ ጋር መደራደሪያ አይደሉም ፣ ሰው በሌለው haይል አይደራደርም ።
አቢይ አልደራደርም ካለ ትግሬ ምን ማድረግ ይችላል? ምንም ! በቃ !