Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የተከዜ ዋናተኞች!

Post by sarcasm » 04 Jul 2021, 10:50

የተከዜ ዋናተኞች!

በነገራችን ላይ እነዚህ የሰሊጥ ብሄርተኝነት squad አባላት አሁን ምን እያሉ ነው? ስኳዱን ከበጌምድር ወደ አማራነት ቦርቀቅ ሰፋ ሊያደርጉት ነው? ያ የቋሪቱ ልጅ "የመጨረሻውን ሳቅ የምንስቀው እኛ ነን" ያለው ትንቢት ሊደርስ ይሆን። 😀 ጥበበኛው ሰው "ጌታዬ ሆይ መጎምጀትን ከአይኔ አርቅልኝ፣ ጥጋብ አይምጣብኝ፣ ቁንጣንም አያቀናጣኝ" ያለው ወዶ አይደለም። The squad ሄሄሄሄ
Please wait, video is loading...

Please wait, video is loading...