Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በትግሬ ውስጥ የሚሆኑት ሶስት አይቀሬዎች ምን እንደ ሆኑ ኢዜማ አሳወቀ

Post by Horus » 03 Jul 2021, 20:03

እነዚህ 3 አይቀሬዎች

አንድ፣ ሻል ወዳለ ሰላም
ሁለት፣ ፍጥጫና ቅርቃር
ሶስት፣ ሽብርና እልቂት

ቁጥር አንድ የማይሆነው ትህነግ ወልቃይትና ራያ ተወስዶበት ባዶ ሆነ ተዋረደ ማለት ነው ።
ቁጥር ሁለት በትክክል የሚሆነው ነው!
ቁጥር ኦስት ኢትዮጵያ በመላው አገር የትህነግን ባህር ለማድረቅ በግድ ማድረግ ያለባት ነገር ስለሆነ ነው ። ቁ 2 በግድ ወደ ቁ 3 ይሄዳል

ማለትም ትግሬ ብዙ አማራጭ የላትም! በቃ !!!

Last edited by Horus on 03 Jul 2021, 20:53, edited 4 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በትግሬ ውስጥ የሚሆኑት ሶስት አይቀሬዎች ምን እንደ ሆኑ ኢዜማ አሳወቀ

Post by Horus » 03 Jul 2021, 20:18

አኔ ቢሆንስ ያልኩት ኢዜማ በ3ኛ ያስቀመጠውን ነው ። የሚሆነውም ያ ነው !

"

ተመደ የአለም ፖሊስ ለመሆን ቢቃጣውም የአሜሪካ መሳሪያ ሊሆን አልቻለም ። ይህ እንዳይሆን ሩሲያና ቻይና ህብረት ፈጥረው የአሜሪካንን ኒዮኢምፔሪያሊዝም እየመከቱ ነው ።

የትግሬ ሰባዊ እርዳታና መብት የመጫወቻው ኳስ እንጂ የጂኦፖልቲካው ራሱ ጨዋታ አይደለም ።

የጨዋታው ዋና ግብ ቀይ ባህርና የአፍሪካ ቀንድ ነው ። ይህም ማለት የጥቃቱ ኢላማ ኤርትራና ኢትዮጵያ ናቸው።

አሜሪካና አውሮፓ በኤርትራ የመንግስት ለውጥ ለማድረግ እንደ ሚያቅዱ ሳይታለም የተፈታ ነው።

በኢትዮጵያ ከቻይናና ሩሲያ የራቀ ያሜርካ ተላላኪ መንግስት ሊያቆሙ እየሰሩ እንደ ሆነ እንዲሁ ሳይታለም የተፈታ ነው።

ትግሬ አንዱ ትልቁ የዚህ የአሜሪካ አላማ መሳሪያ ነው ። አሜሪካ በመሰረቱ ምግብና ሰባዊ መብት የኢትዮጵያን ልዕልና መድፈሪያና ጣልቃ መግቢያ ፎርሙላው ነው።

ሌላዋ መሳሪያ ግብጽ ነች ።

ሁለቱም መሳሪያዎች የተሰጣቸው ሚሽን በቅድሚያ የኢትዮጵያን ወታደራዊ ሃይል ማዳከም ነው ።

ሁለተኛ አላማቸው በኢትዮጵያና ኤርትራ ደካማ የምዕራብ ታዛዥ፣ በምዕራብ ታዛዥ መንግስታት በማቆም ቻይናና ሩሲያ ከቀይ ባህርና አፍሪካ ቀንድ ማባረር ነው።

አንዱ ትልቁ ኢትዮጵያን ማዳከሚያና ካልሆነም ማፍረሻ ዘዴ የትግሬ ተገንጣዮችና የኦሮሞ ተገንጣዮችን ማታለል፣ ማባበል፣ መርዳትና ማሳሳት ነው ።

ኢትዮጵያ ያውሮፓን ቅኝ ግዛት ድል በማድረግ አፍሪካ የነጭ አህጉር እንዳትሆን፣ ትቁር ህዝቦች እንደ አሜሪካዊ ህንዶች ከምድር ገጽ እንዳይጠፉ ያደረገች እጅግ ታላቅ አገር ነች ።

ዛሬ አፍሪካ ከአለም ሃያላን አገሮች አንዱ ሆኖ በራሱ ጦር፣ በራሱ መንግስት፣ በራሱ ኢኮኖሚና በራሱ ክብር የራሱን ህይወት ባለቤት መሆን ያልቻለው መሪ አልባ፣ ራዕይ አልባ፣ ፍጹም ደካማ፣ ፋይዳ ቢስ አህጉር ሰልሆነ ነው።

ልክ እንደ ዘመነ ምኒልክ ዛሬም አፍሪካን ከኒዮ ኢምፔሪያሊዝምና ውርደት ነጻ ማውጣት የሚችል ታሪክ፣ ሞራል፣ ራዕይና ብቃት ያላት ኢትዮጵያ ብቻ ናት።

የትላንቱ የኬኒያ የተመድ ውስጥ አቋም ይህን የሚጠቁም ነው። አሜሪካ በቀላሉ ቻይናና ሩሲያን ካፍሪካ ቀንድ ሊያባሩ አይችሉም። ስለሆነም፡

ኢትዮጵያ ማለትም አቢይና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ልሂቃን በትልቅ ያገር አንድነት ተደራጅተው የትግሬን ባንዳ ካንሰር ከኢትዮጵያ ማጽዳት ለነገ የሚባል ሚሽን አይደለም ።

የኦነግ ሸኔም ካንሰር እንዲሁ ።

እነዚህ ሁለት ካንሰሮች ሳይወገዱ ኢትዮጵያም፣ ኤርትራም፣ ቀይ ባህርም፣ አፍሪካ ቀንድም ሰላም አያድሩም።

ኢትዮጵያም አፍሪካን ልትመራ አትችልም።

የትህነግ ወታደራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ጉልበቱን ሰባብሮ ማምከን አንዳች መሽኮርመሚያ ጉዳይ እንዳልሆነ ይረገጥ። "

Axumezana
Senior Member
Posts: 19146
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: በትግሬ ውስጥ የሚሆኑት ሶስት አይቀሬዎች ምን እንደ ሆኑ ኢዜማ አሳወቀ

Post by Axumezana » 03 Jul 2021, 20:59

EZEMA is barking after the Haynas have gone. The Haynas are Isaias and Abiy. If EZEMA was a genuine Ethiopian party he should have condemned Isaias and Abiy and all the atrocities they committed including genocide, rape and using famine as weapon of war.

Selam/
Senior Member
Posts: 17814
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በትግሬ ውስጥ የሚሆኑት ሶስት አይቀሬዎች ምን እንደ ሆኑ ኢዜማ አሳወቀ

Post by Selam/ » 03 Jul 2021, 21:10

Kichamo Komalo - psssssssssss! EZEMA is an Ethiopian political party, not Tigrean. Stay with your TPLF juntas in dryland Tigray and leave Ethiopian politics to Ethiopians. KIFU!
Axumezana wrote:
03 Jul 2021, 20:59
EZEMA is barking after the Haynas have gone. The Haynas are Isaias and Abiy. If EZEMA was a genuine Ethiopian party he should have condemned Isaias and Abiy and all the atrocities they committed including genocide, rape and using famine as weapon of war.

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በትግሬ ውስጥ የሚሆኑት ሶስት አይቀሬዎች ምን እንደ ሆኑ ኢዜማ አሳወቀ

Post by Horus » 03 Jul 2021, 21:33

የትግሬ ጥጋበኛ ወሮበላ 120 ሚሊዮን ህዝብ እንዴት እንደ ሚያሸንፍ እናያለን ! ትግሬ ብዙ አማራጭ የላትም! ቲያትሩን ተከታተል !

Post Reply