Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የEthio 360 ዓዞ እምባ ለምን አፈለገ? ተማሪ በሁሉም የአገርቱ ዩኒቬርሲቲ ሊመደብ ይገባል እያሉ የወተወቱት እነ ኤርሚያስ አሁን ሲያለቃቅሱ ምን ይባላል?

Post by AbebeB » 01 Jul 2021, 15:37

  • የEthio 360 ጨምሮ ባለጌዎቹ የሀበሻ/አማራ ነኝ ባይ ሚዲያዎች በጠቅላላው፣ ተፈናቃዮች ወደ ተፈናቀሉበት ቦታ ሊመለሱ ይገባል እያሉ ዳቦ ማግኛ መንገዳቸውን በቀጣይነት እያመቻቹ አይደሉም ወይ?
  • አሁንስ ከራሳቸው የግል ጥቅም አንጻር ከመመልከት ሌላ ከአጥፊ መንገዳቸው ሊማሩ ለምን አልቻሉም?
  • ራስን መጠየቅ ያስፈልጋል ከተባለ ይኸን ነው መጠየቅ!


AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የEthio 360 ዓዞ እምባ ለምን አፈለገ? ተማሪ በሁሉም የአገርቱ ዩኒቬርሲቲ ሊመደብ ይገባል እያሉ የወተወቱት እነ ኤርሚያስ አሁን ሲያለቃቅሱ ምን ይባላል?

Post by AbebeB » 02 Jul 2021, 16:28

  • Ermiyas Legese is criminal in that he used to advocate the assignment of freshman university students across the Ethiopian empire without considering their nationality.
  • Now the virtual image of their self esteemed ego (that they live for bread only) is in front of them.
  • Nevertheless, they are crying to find skip goat.


Post Reply