@Ethio 360: ሀብታሙ አያሌው የተከዜን ድልድይ ማን እንደሰበረው በማ ስረጃ ብሎ ተናገረ፡፡
ሀብታሙ አያሌው ህወሀት (የትግራይ ሀይል) ቀጥተኛ የአውሮፕላን በረራ እንደፈቀድ አስቦ የተከዜን ድልድይ ሰበረው የሚል አንድምታ ያለው ሀብ ተናገረ፡፡
Re: @Ethio 360: ሀብታሙ አያሌው የተከዜን ድልድይ ማን እንደሰበረው በማ ስረጃ ብሎ ተናገረ፡፡
በቀቀኖቼ በተጨባጭ ጸረ-ህዝብ ናቸው፡፡ እነርሱ የሚያስቡት እንዴት መኖ ማግኘታቸውን እንደሚቀጥሉ ብቻ ነው፡፡
Re: @Ethio 360: ሀብታሙ አያሌው የተከዜን ድልድይ ማን እንደሰበረው በማ ስረጃ ብሎ ተናገረ፡፡
"የፌደራሉ መንግሥት በተከዜ ወንዝ ላይ የነበረውን ድልድይ ያፈረሰው የህውሓት ኃይሎች ናቸው ሲል የተባበሩት መንግሥታት በበኩሉ ድልድዩን የአማራ ልዩ ኃይል ማፈረሱን የሚያመላክት ሪፖርት ደርሶኛል ብሏል።"
https://mereja.com/amharic/v2/537383
https://mereja.com/amharic/v2/537383