Good morning Lesotho: How are you feeling the heat?
ጎጆ ምን ዕዳ ነው፣
ትዳር ምን ዕዳ ነው፣
ስንዴው ከአሜሪካ፣ዘይት አውሮፓነው።
Lesotho መሆኔን ብወደውም እንኳ፣
ልሻገር አልቻልኩም - ተከዜን በታንኳ፤
ዘንዶው የአማራ ልጅ ጥይት እያንኳኳ።
ወደ ላይ እንዳላይ - አለብኝ ኤርትራ፤
ኃዘን እንባ ሁኗል የLesotho ዐዝመራ።
አንድ ጭልፋ ውሃ፣ እባክህ ተከዜ፤
እንድህ አርጎኝ ቀረ የእራሰው አባዜ።