ዛሬ ምርጫውን በተመለከተ ይታዘብኩትን ለመጻፍ ነው የመጣሁት። የተደረገው ምርጫ በሰላም በመጠናቀቁ ኣዎ ኢትዮጵያወያን የጠባብ ፕለቲከኘች ነን ባዮች ሰለባ ሳይሆኑ ድምጽ ሰጠተዋል ኣና ኣስተውዮቹ ህዝቦች ናቸው ያሸንፉት።
በንጻሩ በሙሉ ተቃዋሚም ሆነ ገዢ ፓርቲነኝ የሚሉት ኦፕዶ ኦልፍ ብለጺገና ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ሃይላቸውን ጠቅለሎ ወስዶ ቤጁ ያስገባው ኣብይ ነው። አንደት ማለት ያስፈልጋል ከዚህ በፊት አነ የሰው ከብቱ ሼምለስ ኣብዲሳ ውንድ ት ሁን ሴት ደንበር ላይ ያለችው ኣዳነች ኣቤቤ ታዬ ደንደኣ አና ለሎቹንም ከምረጫው በሁዋላ አንዴት ጽጥ አረጭ አንዳደረጋቸው አንዲሁም በነ ሽመለስ የሚመራው ለያዥ ለገራዥ ያስቸገረ የሚምስለው በምንግስት ኣካላት የሚመራው ሙሉ በሙሉ ከተማ ሲያወድም ኣታዬን ኣይነቱ በጉራፈርዳ በመተከል ኣምሃራን ሲያስገደሉ የነበሩ ኣሁን ያውም ሰራዊቱ ተሸንፍ የሚል ወሬ በሚነዛበት ወቅት አንዴት ጸጥ አረጭ ኣሉ የሚልውን ኣልመጠይቅ የዋህነት ወይም ደንቁረና ነው።
አናማ ኣብይ ምረጫውን ብሁለት የተለያዩ ጊዜ አንዲደረግ ማደረጉ ሁልት ኣድቫቴጅ የሰጠዋል ኣንድ ውጤቱ ባልታሰበ ምንገድ ከጠበቀው ወጪ ቢወጣ በሁለተኛው ጊዜ ማካካስ አንዲችል ጊዜ ይሰጠዋል። ሌላው የመጀመሪያው ደረጃ የህዝቡን ትርታ በትክክል አንዲረዳ ያደርገዋል። በኔ ይሄ በጣም የበሰለ አና የኣገሪትዋን ስነልቦና ያካተተ በሳል ፖሊቲካ ኣማካሪ አንዳለው ያሳያል።
ሌላው ግን ኣሁን የተደረገውን የምረጫ ውጤትን በተመለከተ ምን ማለት አንችላለን ብንል ከሌሎች ኣገር ተምክሮ ጋር ስናየው ህዝቡ መርጫውን ከቁብ አንዳልቆጠረውና ያው መንግስት ካለ ብሎ አንዳደረገው የተረጋገጠብት ነው።
በሌሎች ኣገራት የታየውን ስናይ ኣፍሪቻ ኣገራትንም ጨምሮ ከምርጫ በሁዋላ ውጠቱ አኪታወቅ ደረስ ያለው ጊዜ በጣም ውጠረት የበዛበት አና ውጠቱ በኣንድ ቀን አንኳን ከዘገየ በዙ ከተሞች ወደ ኣናርኪንት የተቀየሩበት ብዙ ሰው የሚሞትበት ሆኖ ነው ያገኘነው። ኣመሪካንን አንኳን ብናይ የምረጫው ውጤትን ለማወቅ አና ኣቋማቸውን ለማስተካከል የኣለማቀፉ ህብረተሰብ ሳይቀር ግንኙነታቸውን ለጊዘው ኣቁመው የሃይል ኣስላለፋቸውን ለኣምስተካከል በጭንቀት ሲጠብቁ ነው የሚታየው።
ታዲያ ወደ ኢትዮጵያ ስንመጣ መርጫው ከተደረገ ሳምንት ኣልፎታል ግን ኣሁን ኣሁን አማ በዜናም መወራቱ ቆምዋል። ያለው መንግስት ስለምርጫው ወጤት ሳይሆን ሰለወድፊቱ ምከርቤቱም ቢሆን በክልል አንዴት ጣልቃ አንደሚገባ አያለ የህገምንገስት ማሻሻያ ኣይነት ወሳኔ ሲያሳልፉ በጣም በመገረም ነበር የማያቸው።
በሌላ በኩል ተቃዋሚነን በለው ፓርላማ ያሉት ያው የተለመደ መረት ያልነካ ተቃውሞዋቸውን አያሰሙ ፓርላማ ተበዬው አንዳለ ቀጥሎዋል። ታዲያ የዚህ ምረጫ ፋይዳው ምንድነው የህዝብን ኣኦውንታዊነት ለማግኘትና ማንዴት ለማግኘት ነው ብንል ብለጽግና ኣንድ ሌሊትም ኣያድረም ነበር ኣሽንፌኣልሁ ለማለት። ሐዝቡም ከምርጫው ለውጥ ኣገኛልሁ ብሎ ቢሆን የመረጠው ውጤቱ ሲዘገይ ለሎች ኣገር አንዳየነው የህዝብ ኣመጽ ድምጼ ተሰርረቀ ብሎ ኣይቀሬ ነበር ግን ህዝቡ ሲጀመርም ይህ አንደ ማይሆን ጠንቅቆየሚያውቅ ግን አራሱ ሰላም ማስከበር ስለሚፈልግ ያሉትን በማድረግ በሰላም ቮት ኣድርጎ ፈላጎቱን ኣሳክትዋል።
ታዲያ ማነው ተጠቅሚ የሆነው ይሄ ሁሉ የሃገር ሃብት ፈሶ ስንል በመጀመሪያ ደረጃ ዓብይ ነው። ኣሁን ሙሉ በሙሉ የፈላጭ ቆራጭ አነት ስልጣን ያለው ኣብይ ብቻ ነው። ለምሳሌ የጎን ወጋት የሆኑበት ውይም ፈልጎም ቢሆን የኦሮሙማ ኣቀንቃኞች አንደ አነ ሼምለስ ኣብዲሳ አንዲሁ በመከላከያ ውስጥ የትርሰገሰጉ የኦሮሞ ጽንፈኞች የኣፈሪቻ ኣንደነት ጥበቃ ሃላፊ የሆነው ክፍት ኣፍ ጅነራል አነ ታዬ ደንደኣ ለንጮ ባቲ በየጊዘው የኦርሚያ ልዩ ሃይል አያለ የሚመለምላቸው ኦንጎች አነ ኣዳነች ኣበበ በዘርፊያና ኣንዳንድ ስራ ከለሎች ክልል መስተዳደሮች ጋር አንዳይሰራ የኦሮሞ ለዩ ጥቅም አያሉ ለምሳሌ የኣድዋ በኣል አንኳን ሲከበር አነ ሼምለስ በመስቀል ኣደባባይ የኦሮሞ ለማስመሰል አየሞከሩ ከው ወያኔ ጋር በማበር ኣባገዳ የተባሉትን ለውያኔ ኣለበት ደረስ መሄድ ደሙን ያፈሰሰ ውን መከላከያ ሳይሆን የኣምራውን ገበሬ ሳይሆን ከውሃላ ለወጋው ለጨፈጨፈው ስንቅ ያቀበሉ በብልጽግና ውስጥ ያሉ ጸንፈኛ ኦሮሞዎች አኛ ነን መርጠን ለዚህ ያበቃንህ በኦሮሞ ትገል ብቻነው ስልጣን ያገኘሀው አያሉ አንዳይሰራ ማነቆ የሆኑትን የምረጫውን ወጤት በማዘግየት ያበማጨበርበር በውያኔ ያገኙትን የውሸት ወክለና ጥያቄላይ አንዲወድቅ ኣድረጎ ፈጹመ ታዛዥ አና ለህልወናቸ ዋስተና በማሳጣት ያንን ሁሉ አብጥታቸውን ኣስተነፈሰበት። ስለዚህ ይምርጫው ውጤት ታውቆ ፣ከርቤት አስኪመሰረት ደረስ ያለው በኣብይ ብቻ የሚመራው ዲፋክቶ ነው። ይህ ጊዜ ለኣብይ ጥሩ አርሱን የማሳያ ጊዜ ነው ከጠባብነቱ ወጥቶ አውነተኛ የዒትዮጵያ ልጅ መሆኑን የሚያሳይበት ነጻ ወቅት ነው።
የመርጫው መራዘም ሸኔ በእነ ሺመልስ አና ኣንዳንድ የኦሮሞ ጀናራሎች የሚደገፍ መሆኑ በግልጽ የታየበት ያ ያልታወቀ ታጣቂ አይተባለ ኣዲስ ኣባባም ሊገባነው አያለ ሲያሸብር የነበረው ሸኔ ባንድ ሳምንት የት ገባ ብለን ስናይ በምክርቤት የተሰገሰጉ የኦንግ ደጋፊዎች ውከልና በምርጫው ኣደጋ ላይ ስለሆነ ነው ሰላም ያገኘነው። አንዲሁም የትግራይ ኣስተዳደር ምንም ኣይነት የህዝብ ወክለና ስለሌለው ኣብይ በፈለገው ምንገድ ማስተዳደር የችላል ለዚሁም መቀለን በኣንድ ቀን ልቆ መጣት ኣስችሎታል።
Re: በጣም ኣስገራሚ ነገር ግን የመርጫው ኣሸናፊ ታወቀ ተቃዋሚም ሆነ ገዢ ፓርቲነኝ የሚሉት ኦፕዶ ኦልፍ ብለጺገና ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ሃይላቸውን ጠቅለሎ ወስዶ ቤጁ ያስገባው ኣብይ ነው
መቀሌ ጨልሟል
እንደት ሊዘለቅ ነው ሲኦል በመቀሌ፣
በድቅድቁ ክረትምት ነሐሴ እና ሀምሌ።
የጎጃም ጤፍ የለ፣ ወይ የወሎ ገብስ፣
ይህስ የእርግማን ነው እግዜር አያድርስ።
ምነው አቡነ ኣረጋይ ንገረን ኃጢያቱን፣
ዝክርት አላቋረጥን፣ ደም ማፈስ ስ አላቆምን፣
በጨለማው ክረምት ሱባዔ ጨመርከን።
ወይስ ተቀይምከን አነትን ገፋ አድርገን፣
የምዕራቡን ዓለም ነጭ ስለ አመለክን።
አዎን ኑዛዜ ካዳነን ካወጣነ ከጣጣ፣
በአውሮፓ አሜሪካ ተንከባለን ሰገድን ጎን እስኪ ገረጣ።
ኤሎሄ ኤሎሄ መቀሌ ጨልሟል፣
የሄሮድሱ ንጉስ ወያኔ ቁጭብሏል፣
እምቦቃቅሎችን በየቀኑ ያርዳል፣
ሲመሻሽ ደግሞ መብለት እንሳታት ላይ ዝሙት ይፈፅማል።
መታሰቢያነቱ በሳጥናዔል ወያኔ ለሚቀጠፉት ለኩናማ፣ኢሮብ እንድሁም ትግሬዎች ይሁን።

ዓብየ ኣሁን በንጻራዊ ብሆን በምርጫው ኣማክኝነት በብልጸግና ውስጥ ያሉ ጸንፈኞችን ኣደብ ኣስገዝትዋል ቀደም ብዬ አንደገለጽኩት። ኣሁን ብትግሬ በነበረው ጦረነት አና የውጭ ኣገሮች ጣልቃ ገብነትን በተመለክት ኣንድ ኣንድ ኣስተያየቶችን በማስረጃ ኣቀርባልሁ።
ኣንደኛ የኣመሪካን ኣቋም ጦረንቱን በተመልክተና ግድቡን በተመልከተ ምንድን ነው ስንል
፩ ኣምሪካ ግደቡ አንዲሰራ ትፈልጋለች ግን በግልጽ በመናገር አነ ግብጽንና ኣርብ ኣግሮችን ጠላት ምድረግ ኣትፈልግም። ለዚሁም ኣመሪካ ማአቀብ አጥላለሁ ምናምን የምትለው ለዲፕልፕማሲያዊ ፍጆታ ነው አንጂ ከእትዮጵያ ጋር የንግድ አንዲሁም የምሳርቅ ኣፍሪካን ከቻያና ለመታደግ አስላም ያልሆነች ብዙ ህዝብ ያላትና ፍረያ አግዚያብሄርን የምያቅ ብቸኛ ኣገር ስለሆንች ንው። ለዚሁም ከሁልት ቅን በፊት ይግድቡን ቀሪ ተርባየኖች ትጭነው ወደ ግደቡ ሲወሰዱ የነበሩት የኣመሪካ ትልቁ ኩባን ያ ጂኢ(ጀነራል ኤሌክትሪክ) የሚባለውን ካምፓኒ የተለጠፈባቸው የኣሜሪካን ስሪት የሆኑ ናቸው።
ይህ ደግሞ በኣምሪካን የንግዱ ማሀበረሰብ ምን ያህል ተጸኖ ኣድራጊ መሆናቸው የታወቀ ንው። ስለዚህ ኣመሪካ ማእቀብ የይስሙላ ነው።
፪ ጦርነቱነም ብንመለከት ከዚህ የተለየ ጉዳይ ኣይደለም ኣመሪካ ወያኔ ከቻይና ጋር አይተሞዳሞደ ኣመሪካንን የጎዳ ወይም ያስፈራራ መስሎት ጎድጓዱን ነበር የቆፈረው። አንቁራሪቱ መለስ የሞተበት ምክኛት አስካሁን ኣይታወቅም ግን የመርጃው ኣለም በሲኣይኤ አንድተገደል ነው የሚያመላክቱት። በተጨማሪም ዬርትራን መውጣት ያምራን ሃይል መውጣት አንዲሁም ተኩስ ኣቁሙ የሚለውን መግለጫቸውን በደንብ ስንመረምረው ሁልጊዘ የሚሉት ጦረነቱ ለሰባት ወር ወይም ልስምንት ወር ስልተራዘመ የሰላማዊን ህዝብ ችግረ ለመቀነስ መስማማት ኣለባች ሁ የሚል ከልብ ያልሆነ ልዲፕሎማሲ ሲባል የሚስጥ ነበር ግን ዋና ኣላማው ወያኔን ጦሎ ብላች ሁ ኣጥፉ ነው።
፫ የኣውሮፓዎችም ያው በወያኔ መጥፋት የስማማሉ ጦርነቱ ግን አንዲራዘም ጨርሶ ኣይፈልጉም ምክኛቱም የሰደተኛ ጎዳይ ወደ ማንኛውም ኣውሮፓ ሃገር አንዳይመጣ በጣም ስለሚሰጉ ንው። በፒቲካውም የደተኛ ኡዳይ ብዙ ፕለቲክኘችን ዋጋ ኣስከሎዋል።
አና ኣሁን ዓበየ ምን ማደረግ ኣለበት ስንል ያአሜሪካኖችን ልምድ በኣረብ ኣገሮች አና ኣፍጋኒስታን ማየት ኣስፈላጊ ነው። ለምሳሌ ኢራቅን ብንመለከት ኣመሪካኖች ኢራቅ የሆነውን ኑሪ ኣልማሊኪ ስልጣን ላይ ኣስቀምጠው አነሱ ግን ግሪን ዞን የሚባል የተለየ ክልል ፈጠረው ከኣምስት ኣመት በላይ የኢራቅን ቤንዚን አያወጥ ለጦረነቱ ያወጥትን ከመተካት ኣልፎ አነ ጀነራል ራምስፊልድ አና ጆርጅ ቡሽ ሃብት ያካበቱበት ነው። በዛን ጊዜ ከኣይሲስ ጋር የሚዋጋው አንደ ኣዲስ በኣሜሪካኖች የተቋቋም የእራቅ ጦር ሆኖ ትእዛ ዝ ግን የኢቀበለው ከኣመሪካን የጦር ጀነራሎች ነበር። ይሄ በኣፍጋኒስታን በሶርያ በማንኛውም ቦታ የሚያደርጉት ነው። ያሜሪካን ወታደር ለኣርብ ብሎ አንዲሞት ጨርሶ ኣይፈልጉም። ግን ኣንዳንድ የግለ ኣመሪካን ድረጀቶች በንዚን ማአድን አንዲሁም የተለያይ መልሶ መገንባት በሚል ኮንትራቱን ለኢራቆች አንዳይሰጥ በማድረግ ለግል ኮንትራችቶሮች የስራ እድል በምፍጠር ሲመዘብሩ በኢደረግ ግጭት ነበር የሚሚቱት ግን በሚሊኦን ዶላር የሚቆጠር ካሳ ስለሚያገኙ የሰናተር ልጆች ሳይቀሩ ኢራቅ ጦረነት የሄዱ ነበር።
አና ኣበይም በትግራይ ወስጥ በኢሮብ አና ኩናማ የመሳሰሉት ኣካባቢዎች ነጻ ቀጠና በመፍጠር ጁንታውን የሚቃወሙትን በማሰልጠን አና በማስታጠቅ ኣካባቢያቸወን ብቻ መከላከያው በከበበው ንጻ ቀጠና ውስጥ አየተንቀሳቀሱ አንዲያስተዳደሩ በማደረግ አና የስራ አድል አዲያገኙ አና አርዳታም አዲያገኙ በማድረግ ተስፋ አና ጁንታው ለመዋጋት ቢመጣ አንኳን በመጀመሪያ የኧካባቢው ሚሊሺያ አዲከላከል በማደረግ ከነሱ የጠነከረ ከሆነ ዯየር ድጋፍ በመስጠት ችግሩ ከዛው ሳየወጣ አዛው አንዲያልቅ ማድረግ ከጊዘም ከዘላቂነትም አንዲሁም በዲፕሎማሲም ረገድ በጣም ትርፋማአና የሃገሪቱንም ሃብት ወደሌላ ለማት ላይ አንድወል በማድረግ የኢትዮጵያውያንን ድጋፍ ማግኘት ይቻላል።
Top