ትግ...ሴቶ...የምስራቅ አፌሪካዋ ሌሴቶ!
የአማራ ልዩ ኃይል ወልቃይትና ራያን በቁጥጥሩ ስር አውሏል። ኦፕሬሽን ፋይናሌ በድል ተጠናቋል። ዘመቻ አሉላ ተኮላሽቷል። የመከላከያ ሰራዊት ትግሬይን ለቆ ወጥቷል።ትግራይ የምስራቅ አፍሪካዋ ሌሴቶ ሆናለች። በሰሜን በኤርትራ ሰራዊት፣ በምዕራብና በደቡብ በአማራ ልዩ ኃይል በምስራቅ በመከላከያና በአፋር ልዩ ኃይል ተከባለች....በመቀሌ ከተማ ዝርፊያና ስርአት አልበኝነት ነግሷል::
Re: ትግ...ሴቶ...የምስራቅ አፌሪካዋ ሌሴቶ!
In about a month Weyane losers going to have the same fate as benito mesoloni --mark my word.