ምሥጋና ለአማራ ፋኖ ሚሊሽያ ደማችሁን አፍስሳችሁ አጥንታችሁን ከስክሳችሁ ወራሪውና ተስፋፊ የትግሬ ወያኔ ከዐማራ መሬት ጠራርግችሁ ላስወጣችሁ ዛሬ የናንተ ድላችሁ ነው።
አሁን የትግሬ ወያኔን አስረኛ አድርጋችሁ ከድርሻው ቦታው መቀሌ ወስናችሁታል። የትግሬ ወያኔን የእንፉቅቅ የእንብርክ በምዕራባዊያን አውራ ጎዳና ተንከባሎ በጥንድ ዐይኖቹ አስለቅሳች ሁታል። የአማራን ህዝብ የ30 ዓመታት ደም በሚገባ ተበቅላችኋል። ወንድ ሊሰራው ከሚገባ በላይ ሰርታችኋል። በታሪክ እንደ በላይ ዘለቀ እንደ እምየ ሚንልክ ስማችሁ ገኖ ይኖራል። በአማራ እንጡራ ወየኔ ሚሳይል ሳይቀር ገዝቶ አማራን ለምግታት መሬቱንም ለመንጠቅ እርግጠኛ ሁኖ ነበር። ጀግኖቹ ግን ሚሳየሉን ክጅራፍ ታንኩን ከድንጋይ ሳይቆጥሩት በ3ቀናት ብቻ ወራሪውን ቀበቶውን አስፈትታችሁ ህዝብ እርሳቻሁን አስመልሳችኋል። ዛሬ በግልፅ አማራ የትግሬ ወይኔን አስወግዶ በድጋሜ ለአማራ ልኡላዊንት የሚቆምበት ነው።
ዘለዓለማዊ ክብር ለዐማራ ፋኖ መከላከያ ሰማዕታት!!!!
Re: ምሥጋና ለአማራ ፋኖ ሚሊሽያ ደማችሁን አፍስሳችሁ አጥንታችሁን ከስክሳችሁ ወራሪውና ተስፋፊ የትግሬ ወያኔ ከዐማራ መሬት ጠራርግችሁ ላስወጣችሁ ዛሬ የናንተ ድላችሁ ነው።
በብዙ መስዋዕትነት ከእጅህ ያስገባኸውን አንፀባራቂ ድል በዐብይ አህመድ ተታልለህ እንዳትነጠቅ ጀግናው የዐማራ ፋኖ መከላከያ በተጠንቀቅ በመቆም እና በርካታ ዐርበኞችን በመመልመል ከመከላከያ ትዕዛዝ በፀዳ በእራስ የሚመራ ኮማንድ ለዘለቄታ በዐማራ ልኡላዊ ድንበር ማሰማራት ያስፈልግሀል። ከኦነግ ወያኔ ነፃ የወጣች አማራን ማስከብር ታሪካዊ ኃላፊነት ነው። ከኦነግ ዐብይ መከላከያ ኃያል እራስ ህን አፅዳ። በዐብይ አህመድ የሚታዘዝ የዐማራ ተወላጅ ወታደር እርስህን ከሃዲያን ነፃ አውጣ አንተ ሳታውቀው የኦነግ ታጋይ ሁነሃል።
Re: ምሥጋና ለአማራ ፋኖ ሚሊሽያ ደማችሁን አፍስሳችሁ አጥንታችሁን ከስክሳችሁ ወራሪውና ተስፋፊ የትግሬ ወያኔ ከዐማራ መሬት ጠራርግችሁ ላስወጣችሁ ዛሬ የናንተ ድላችሁ ነው።
ጅል፣ read thisAbere wrote: ↑28 Jun 2021, 21:39ምሥጋና ለአማራ ፋኖ ሚሊሽያ ደማችሁን አፍስሳችሁ አጥንታችሁን ከስክሳችሁ ወራሪውና ተስፋፊ የትግሬ ወያኔ ከዐማራ መሬት ጠራርግችሁ ላስወጣችሁ ዛሬ የናንተ ድላችሁ ነው። አሁን የትግሬ ወያኔን አስረኛ አድርጋችሁ ከድርሻው ቦታው መቀሌ ወስናችሁታል። የትግሬ ወያኔን የእንፉቅቅ የእንብርክ በምዕራባዊያን አውራ ጎዳና ተንከባሎ በጥንድ ዐይኖቹ አስለቅሳች ሁታል። የአማራን ህዝብ የ30 ዓመታት ደም በሚገባ ተበቅላችኋል። ወንድ ሊሰራው ከሚገባ በላይ ሰርታችኋል። በታሪክ እንደ በላይ ዘለቀ እንደ እምየ ሚንልክ ስማችሁ ገኖ ይኖራል። በአማራ እንጡራ ወየኔ ሚሳይል ሳይቀር ገዝቶ አማራን ለምግታት መሬቱንም ለመንጠቅ እርግጠኛ ሁኖ ነበር። ጀግኖቹ ግን ሚሳየሉን ክጅራፍ ታንኩን ከድንጋይ ሳይቆጥሩት በ3ቀናት ብቻ ወራሪውን ቀበቶውን አስፈትታችሁ ህዝብ እርሳቻሁን አስመልሳችኋል። ዛሬ በግልፅ አማራ የትግሬ ወይኔን አስወግዶ በድጋሜ ለአማራ ልኡላዊንት የሚቆምበት ነው። ዘለዓለማዊ ክብር ለዐማራ ፋኖ መከላከያ ሰማዕታት!!!!
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ምሥጋና ለአማራ ፋኖ ሚሊሽያ ደማችሁን አፍስሳችሁ አጥንታችሁን ከስክሳችሁ ወራሪውና ተስፋፊ የትግሬ ወያኔ ከዐማራ መሬት ጠራርግችሁ ላስወጣችሁ ዛሬ የናንተ ድላችሁ ነው።
I am sure that Fano and the Amhara people will resist valiantly any plan, already designed by some elements in Ethiopia, to steal their territory and resettle in it hundreds of thousands of TPLF armed militias disguised as civilians.
There are more than 35,000,000 Amharas in Ethiopia but their power ( military and social ) is not commensurate with their number. Some Tigrayans disrespect the Amhara people and describe them as cowards. That should stop.