ምሥጋና ለአማራ ፋኖ ሚሊሽያ ደማችሁን አፍስሳችሁ አጥንታችሁን ከስክሳችሁ ወራሪውና ተስፋፊ የትግሬ ወያኔ ከዐማራ መሬት ጠራርግችሁ ላስወጣችሁ ዛሬ የናንተ ድላችሁ ነው።
አሁን የትግሬ ወያኔን አስረኛ አድርጋችሁ ከድርሻው ቦታው መቀሌ ወስናችሁታል። የትግሬ ወያኔን የእንፉቅቅ የእንብርክ በምዕራባዊያን አውራ ጎዳና ተንከባሎ በጥንድ ዐይኖቹ አስለቅሳች ሁታል። የአማራን ህዝብ የ30 ዓመታት ደም በሚገባ ተበቅላችኋል። ወንድ ሊሰራው ከሚገባ በላይ ሰርታችኋል። በታሪክ እንደ በላይ ዘለቀ እንደ እምየ ሚንልክ ስማችሁ ገኖ ይኖራል። በአማራ እንጡራ ወየኔ ሚሳይል ሳይቀር ገዝቶ አማራን ለምግታት መሬቱንም ለመንጠቅ እርግጠኛ ሁኖ ነበር። ጀግኖቹ ግን ሚሳየሉን ክጅራፍ ታንኩን ከድንጋይ ሳይቆጥሩት በ3ቀናት ብቻ ወራሪውን ቀበቶውን አስፈትታችሁ ህዝብ እርሳቻሁን አስመልሳችኋል። ዛሬ በግልፅ አማራ የትግሬ ወይኔን አስወግዶ በድጋሜ ለአማራ ልኡላዊንት የሚቆምበት ነው።
ዘለዓለማዊ ክብር ለዐማራ ፋኖ መከላከያ ሰማዕታት!!!!