Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Bwendimu
Senior Member
Posts: 10101
Joined: 07 Apr 2007, 08:24

ከመክበብ መከበብን የመረጠ ሞኝ ወያኔ

Post by Bwendimu » 28 Jun 2021, 18:17

ከነበሩበት በረሃ እየተንጋጉ መመቀሌ ገብቷል የፈደራል ሰራዊት ከተማዋን ለቆ በዙሪያ ሰፍሯል:; ዶክተሩ አቅፎህ እንደምገልህ ስታወራ አልነበር? "ከዚያ ቦሃላ በሬ ሆይ በሬ ሆይ ሳሩን አይተህ ገደሉን ሳታይ " ያለው ማን ነው