Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Ethio 360:- ኤርሚያሰ ለገሰ መፀፀቱ ተገለፀ፡፡

Post by AbebeB » 25 Jun 2021, 22:54

  • ኤርሚያሰ ለገሰ እያፈገፈገ ነው የተባለው ከሰሞኑ የአማራ ጦር ምርኮ ብዛት የተነሳ የአማራ መንግሰት ጦር ስራዊት መውደቁን በማስተዋሉ ነው፡፡ ለትንሽ ጊዜ በረከት ስምዖንን መታገስ ሲገባኝ ወሬኞቹ አጣድፈው እስኮብልለው እነሆ በባዕድ ሀገር ሊያሰቀሩኝ ነው እያለ ማሰብ በጀመረበት የቁዘማ ጊዜው ነው፡፡/list]
    • ሆኖም ግን እንደ ዘሀበሻው የዘልማድ ጋዜጠኛ ቅዘን አልጀመረውም፡፡